click here for pdf ብዙ ጊዜ መንግሥትና ሃይማኖት የተለያዩ ናቸው ሲባል፤ ለዚህም ሕግ ሲጠቀስ እሰማለሁ፡፡ የኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ግን የሚናገረው ከዚህ በተቃ

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለዛሬ ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም. ጠርቶት የነበረው አስቸኳይ ስብሰባ ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ፡፡ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን…

ግርግሩ መልክ ይያዝ::
ሥርዐተ ቀብሩ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን
የቀጥታ ሥርጭት ይተላለፋል::

(ደጀ ሰላም፤ ነሐሴ 16/2004
ዓ.ም፤ ኦገስት 22/ 2012/ READ THIS NEWS IN PDF)

በዕረፍት ላይ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለነገ ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈተ ሕ…

በዕረፍት ላይ ያለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለነገ ነሐሴ 17 ቀን 2004 ዓ.ም አስቸኳይ ስብሰባ ጠራ ፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈተ ሕ…

በመገናኛ ብዙኅን የሰማሁት ነገር እጅግ ልብ የሚነካና የሚያሳዝን ነው፡፡ የተከበሩ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ትልቅ ራዕይና አቅም የነበራቸው መሪ ነበ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ አረፉ የሚለውን ዜና የሰማ ሀቀኛ ኢትዮጵያዊና የኢትዮጵያ ወዳጅ ድንጋጤም ሐዘንም ተሰምቶታል፡፡ እኛም፡፡ ችግር ቢኖርም፣ ጉ…

ተጠባባቂ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ
‹‹የተጀመረው ልማት እንዲቀጥል አደራ›› የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ኑዛዜበጠቅላይ ሚኒስትር መለ

ታረቀኝ ሙጬ
እንዴት የመሰለ ግሩም መጣጥፍ ልጥፍ ከጧቱ አንድ ሰዓት ላይ ሌባ ጣቴን አነጣጥሬ ኮምፒውተሬ ላይ ጉብ ከማለቴ አለወትሮው የሞባይሉን ኤፍ ኤም የ

ስየ አብርሃ በቀድሞ ጓዳቸው፣ በኋላ በተቃውሞ በቆሙባቸው መለስ ዜናዊ ዕረፍት ላይ የሰጡት አስተያየት

ኢትዮጵያን ላለፉት 21 ዓመታት የመሩት ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ትላንት እኩለ ለሊት ላይ ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን የአገሪቱ መንግስት አስታወቀ።…

ስየ አብርሃ በቀድሞ ጓዳቸው፣ በኋላ በተቃውሞ በቆሙባቸው መለስ ዜናዊ ዕረፍት ላይ የሰጡት አስተያየት

የኢትዮጵያ ጠ/ሚንስትር አቶ መለስ ዜናዊ ህልፈተ -ህይወት ዛሬ ይፋ ከተነገረ ወዲህ ፤ ከዓለም ዙሪያ የተለያዩ መሪዎች፤ ስለ ጠቅላይ ሚንስትሩ ስብእናና ተግ

ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ብራስልስ ቤልጂግ በሚገኝ ሆስፒታል ዉስጥ ሲታከሙ መቆየታቸዉ ሲነገር ነዉ የሰነበተዉ። ሆኖም እስከቅርብ ጊዜ ድረስ ሆስፒታሉ…

ኢትዮጵያዉ ጠቅላይ ሚኒስትር ከዚህ ዓለም በሞት መለየት ዛሬ በይፋ ከተገለፀ በኋላ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ከዛሬ ጀምሮ ብሄራዊ ሃዘን ማወጁ ተገልጿል። ይህ

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ።
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በተወለዱ በ57 ዓመታቸው …

“ቤተሰቦቻቸው አብረዋቸው ናቸው”

“ቀብራቸው እስኪፈፀም ብሔራዊ የኀዘን ቀን ታውጇል”

“ፓርላማው በቅርቡ ተሰብስቦ ም/ጠ/ሚኒስትሩን ቃለ-መኃላ ያስፈ

የጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊን ሕልፈተ ሕይወት አስመልክቶ መግለጫ የሰጠው የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና ምክትል …

Ethiopia Zare (ማክሰኞ ነኀሴ 15 ቀን 2004 ዓ.ም. August 21, 2012)፦ በመጨረሻም የኢትዮጵያ መንግሥት ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ በ57 ዓመታቸው ማረፋቸውን ዛሬ ጠዋት በመንግሥት መገና

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ በ 57 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን መንግስት አስታወቀ፡፡ ሙሉ ዝርዝሩን እንደደረሰን ስለምናቀርብ …

የፓትርያርኩ ቤተሰቦች “በሕግ
እንጠይቃለን” እያሉ ነው፤ ፓትርያርኩ የቤተሰቦቻቸው ወይስ የቤተ ክርስቲያን?
የሰላም እና አንድነት ጉባኤ ልኡካን አዲስ …

ቋሚ ሲኖዶሱን የሚያጠናክሩ ብፁዓን አባቶች ተመርጠዋል::

ሕገ ቤተ ክርስቲያን ስለ ዐቃቤ መንበረ ፓትርያር ምን ይላል? (ከዜናው መጨረሻ ላይ ያን…

«የሽግግር» እንደተባለ ስምንት ዓመት ሊደፍን ወራት የቀሩት መንግሥት ባለሥልጣናት ግን በአፍሪቃ ጦር እየተጠበቁ በአብዛኛዉ ከምዕራባዉያን፥ በጥቂቱ ከአ

አቡነ ጳውሎስን እጅግ በጣም አወዛጋቢ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ተርታ እመድባቸዋለሁ፡፡ ከዛሬ ሁለት ዓመት በፊት ለክብራቸው የቆመላቸው ሐው…

“ቤተ ክርስቲያናችን
አዲስ ፓትርያርክ ከመምረጧ አስቀድሞ አሁን ከገባችበት ዝብርቅርቅ ሁናቴ ለማገገም፣ ከሐዘኗም ለመጽናናት እና አሠራሯን በሥርዓተ

የገጠማቸውን የጤና እክል ተከትሎ፥ ሁለት ወራት ለተቃረበ ጊዜ አደባባይ ያልታዩት ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ያሉበት ቦታና የጤናቸው አያያዝ በውልና በ

‹‹ሱዳን ግዛት ውስጥ ገብተን ለማረጋጋት ተቸግረናል›› የሑመራ አከባቢ  የፀጥታ ኃላፊ በትግራይ ክልል በሑመራ ጠረፍና  በሱዳን ግዛት ውስጥ በአረም ሥራ

የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር
የገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መላኩ ፈንታ የ2004 በጀት ዓመት የመሥርያ ቤታቸ

የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ስብሰባንና በእስልምና ዕምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ክብር የሚሰጠውን 1433ኛውን የረመዳን ወር ፆም ተከትሎ በተነሱ ረብሻዎች ተ

•    አስመጪዎች ኮንቴይነሮች እየጠፉባቸው መሆኑን አማረሩየባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ኢንተርፕራይዝ ጂቡቲ ወደብ የደረሱ ዕቃዎችን በሚፈለገው ፍ

ካፒቴን ካሌብ ማሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድን ለ26 ዓመታት አገልግለዋል፡፡ የ49 ዓመት ጐልማሳ የሆኑት ካፒቴን ካሌብ የመጀመሪያዎቹን አምስት ዓመታት ያገለ

ቀራፊ ማለት፡ በቤተ ክርስቲያናችን ቋንቋና ሥርአት ለሰሞንና ለሰንበት እንጨት እየለቀሙ፡ እየቆርጡና እየፈለጡ፤ ማይ (ው ) ከወንዝ እየቀዱ፡ በደ  ሰላም ለወደቁና ለቤተ ልሄም ለሚያቀርቡ ሰወች የተሰጠ ያገልግሎት ድርሻና መታወቂያ ስም ነው። በንባብ፡ በዜማና በቅኔ ትምህርት ቤት ያሉ ተማሪዎችም አገልግሎቱን ከቀራፊዎች ጋራ በቅጣት መልክ ይጋሩታል። ሰሞኑን በመገናኛ መስመሮች ሲናገሩ የሰነበቱት የነ አቶ ስብ ት ነጋ ንግር ይህን ትዝታ ጭሮብኛል። […]