ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ! (ኢትዮ አዲስ ስፖርት) በአልጀሪያ ሆቴልና ማረፊያ ስላልተዘጋጀላቸው መንገላታታቸው ተዘግቧል።
ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ! ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ! ዘገባ – ናታ በጋቦን አስተናጋጅነት ለሚካሔደው የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ “J” ከአልጄሪያ፣ ሌሴቶ እና ሲሺየልስ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አልጀርስ አቅንቷል። ሁለቱ ቡድኖች ቀዳሚውን …