በእስራኤል ሃገር ከአሜሪካ ኤምባሲ ፌት ለፊት የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ እንደተካሄደና በተለያዩ ፍከራዎች ደምቆ ውሏል
በትናንትናው ዕለት በእስራኤል ሃገር ከአሜሪካ ኤምባሲ ፌት ለፊት የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ እንደተካሄደና በተለያዩ ፍከራዎች ደምቆ ውሏል ከተሰሙት መፈክሮችም መካከል ” ኢትዮጵያ አትቆረስም ” አሜሪካ እርዳታሽን ለወያኔ መንግስት አቁሚ” የኦሮሞ ተማሪዎች ላይ የሚደርሰው ግፍ ይቁም” ወያኔ ገዳይ መንግስት ነው …
በእስራኤል ሃገር ከአሜሪካ ኤምባሲ ፌት ለፊት የተደረገው ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ እንደተካሄደና በተለያዩ ፍከራዎች ደምቆ ውሏል Read more »