ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን፤ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ላይ ጊዜያዊ እገዳ አስተላለፈ
– በቅዱስ ሲኖዶስ የጸደቀ መተዳደርያ ደንብ ያለው የማኅበረ ቅዱሳን ፕሮግራም ይገኝበታል – ጉዳዩ ለምእመናንና ለቤተ ክርስቲያኒቱ ግርታና ክፍተት እንዳይፈጥር ማኔጅመንቱ ጠይቋል ሕጋዊነቱና ተቀማጭነቱ በአሜሪካ የኾነው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ሰርቪስ (ኢ.ቢ.ኤስ) ቴሌቪዥን ሜኔጅመንት፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ስም መንፈሳዊ ዝግጅት …
ኢ.ቢ.ኤስ ቴሌቪዥን፤ በኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ስም በሚተላለፉ ፕሮግራሞች ላይ ጊዜያዊ እገዳ አስተላለፈ Read more »