የዩኒቨርስቲው በር ተሰብሯል! ዐምዶቹም ተነቃንቀዋል! ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ (የአ.አ ዩ የቀድሞ የፍልስፍና መምህር)
በዚህ ጽሑፍ የማነሣቸው ርእሰ ጉዳዮች በአራት የተከፈሉ ናቸው፡፡ አንደኛው፡- ስለ ዩኒቨርስቲ አጠር ያለ መሠረታዊ ሐሳብ እና የአካዳሚያዊ ነጻነት መርሖዎች፤ ኹለተኛ፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመንግሥት መዳፍ ሥር ስለ መውደቅ፤ ሦስተኛው፡- የፕሬዝዳንት ዶ/ር አድማሱ ጸጋዬን ገጸ ሰብእና (persona) በኹለት ወጎች ሥር ማብራራት …
የዩኒቨርስቲው በር ተሰብሯል! ዐምዶቹም ተነቃንቀዋል! ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ (የአ.አ ዩ የቀድሞ የፍልስፍና መምህር) Read more »