ከጅምሩ ኋላፊነት የጎደለው አገዛዝ ስለተጠያቂነት ሞራሉ የለውም::ከአጣብቂኝ ለመውጣት የሚደረግ ልማታዊ ሽወዳ ይቁም::(ምንሊክ ሳልሳዊ)
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃይለማርያም ደሳለኝ “በብሔር በአብሮ አደግነትና በተለያየ ጥቅም ተሳስረን፣ የምንከላከል ከሆነ ይሄ አይሰራም;እንደዚህ ዓይነት ነገሮች መቆራረጥ ኣለባቸው።” አለ እየተባለ ሃይለኛ ልማታዊ ወቀጣ እየተደረገ ነው::ወያኔን ለማያውቅሽ ታጠኙ በሏት;;በኢኮኖሚ በድርቅ እና በተለያዩ ጫናዎች አጣብቂኝ ውስጥ ከውስጥ እና ከውጪ …
ከጅምሩ ኋላፊነት የጎደለው አገዛዝ ስለተጠያቂነት ሞራሉ የለውም::ከአጣብቂኝ ለመውጣት የሚደረግ ልማታዊ ሽወዳ ይቁም::(ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »