በአስገዳጅ ሁኔታዎች ከሥራ ኃላፊነት መልቀቄን አስመልከቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ! እኔ ያሬድ ኃይለማርያም ከተመሰረተ አራት አመት ተኩል ያስቆጠረውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ተሟጋቾች ማዕከልን (Ethiopian Human Rights Defenders Center) በዋና ዳይሬከተርነት ሳገለግል ቆይቼ ባጋጠሙኝ አስገዳጅ ሁኔታዎች ከአገስት 1 ቀን 2025 (ሐምሌ 25 …

በአስገዳጅ ሁኔታዎች ከሥራ ኃላፊነት መልቀቄን አስመልከቶ የተሰጠ ጋዜጣዊ መግለጫ! (ያሬድ ኃይለማርያም) Read more »

 አፍራሽ ይዞታ ያላቸው የባለሥልጣናት_ንግግሮች_ሊገሩ_ይገባል! (በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከመኢአድ፣ ኢሕአፓ፣ እናት ፓርቲ እና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ) ከባለሥልጣናት አንደበት የሚወጡ የማይጠበቁ ቃላት አንድ ጊዜ ሲሆን የአፍ ወለምታ ተብሎ ሊወሰድ ይችላል። በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት በተለያዩ ጊዜያት የሚነገሩ ተመሳሳይ ንግግሮች ሥርዓታዊ …

አፍራሽ ይዞታ ያላቸው የባለሥልጣናት ንግግሮች ሊገሩ ይገባል Read more »

ከፍተኛ የክልል ባለስልጣናት የሚሳተፉበት እና አንድ ሊትር ናፍጣ ማደያ ውስጥ እስከ 280 ብር የሚሸጥበት የጋምቤላ ክልል ( የምርመራ ዘገባ ) “… ደላሎች ይመጡና ነዳጅ አለ፣ ሌሊት ይቀዳልሃል በ280 ብር ትገዛለህ ወይ? ትባላለህ። እሺ ብለህ ከተደራደርክ በኋላ ገንዘቡን ወደ ባለማደያ አካውንት …

ከፍተኛ የክልል ባለስልጣናት የሚሳተፉበት እና አንድ ሊትር ናፍጣ ማደያ ውስጥ እስከ 280 ብር የሚሸጥበት የጋምቤላ ክልል Read more »

በአሁኑ ወቅት ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ነባራዊ ኹኔታ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማከናወን “ተስፋ ሰጪ ነገሮች የማይታዩበት” ነው ሲል የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓረቲዎቸ ስብስብ – ኮክሰ ሥጋቱን ገለፀ። በቅድሚያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ “የአሰራርና ተቋማዊ” ያላቸው ችግሮች እንዲፈቱ የጠየቀው ኮከስ በተቋሙ “እውነተኛ ሪፎርም ከሌለ …

“ጦርነት ያብቃ፣ ሠላምና ዲሞክራሲ ይስፈን” የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓረቲዎች ኮክሰ Read more »

” ተፈናቃዮቹ ቤተክርስቲያን እና ሆቴል በር ላይ እየለመኑ ነው ” – የተፈናቃይ ተወካይ ➡️ ” እነሱ በሚሉት ልክ አይደለም የተቋረጠባቸው ” – የዞኑ አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ማስተባበሪያ ፅ/ቤት በአማራ ክልል በሰሜን ጎንደር በደባርቅ ከተማ ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው የሚገኙ የትግራይ …

ተፈናቃዮቹ ቤተክርስቲያን እና ሆቴል በር ላይ እየለመኑ ነው Read more »

በኦሮሚያና ሶማሌ ክልል አዋሳኝ የሚገኙ 14 ወረዳዎች ወደ ሶማሌ ክልል እንዲካለሉ የተወሰነውን ውሳኔ ተከትሎ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና እና ቦረና ዞኖች ሕዝባዊ ተቃዉሞ መቀስቀሱን ዋዜማ ሰምታለች። ይህ ውሳኔ የተወሰነው የሶማሌ ክልል ምክር ቤት ሰሞኑን ባካሄደው ዓመታዊ ጉባኤው ላይ መሆኑን ያስረዱት …

በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ቦረና እና ቦረና ዞኖች ሕዝባዊ ተቃዉሞ ተቀሰቀሰ Read more »