የዮርዳኖሱ ንጉሥ ዲስኩር በአውሮፓ ፓርላማ
የዮርዳኖስ ንጉሥ ዳግማዊ አብዱላኽ ፣ በሽትራስቡርግ ከተማ በመገኘት ለአውሮፓ ፓርላማ ንግግር አሰምተዋል። ዮርዳኖስ፤ ራሱን IS ወይም ISIS እያለ የሚጠራውን አክራሪና አሸባሪ ቡድን ለመውጋት ፤ ከዓለም አቀፉ ጥምረት ጋር በመቀላቀል ድርሻዋን
የዮርዳኖስ ንጉሥ ዳግማዊ አብዱላኽ ፣ በሽትራስቡርግ ከተማ በመገኘት ለአውሮፓ ፓርላማ ንግግር አሰምተዋል። ዮርዳኖስ፤ ራሱን IS ወይም ISIS እያለ የሚጠራውን አክራሪና አሸባሪ ቡድን ለመውጋት ፤ ከዓለም አቀፉ ጥምረት ጋር በመቀላቀል ድርሻዋን
‹የውኃ ሥራዎች በሞትና በሕይወት መካከል ያለ ዘርፍ ነው›› ‹‹ማኘክ ከሚችሉት በላይ የጎረሱ ስላሉ ጀርባቸውን በመምታት ማስወጣት ይገባል›› ለሦስት ቀናት በመላ አገሪቱ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ላይ የተሰማሩ ከአራት ሺሕ በላይ ድርጅቶችና ባለሙያዎች…
The post ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ሦስት የመንግሥት ተቋማትን አስጠነቀቁ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
-የሁለተኛ ምክትል ዋና ኦዲተር ሹመትም ፀድቋል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመጀመርያ የሹመት ዘመናቸውን ያገባደዱትን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ዋና ኦዲተርን ሁለተኛ የሥራ ዘመን ሹመት አፀደቀ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም…
The post ፓርላማው የዋና ኦዲተሩን ሥልጣን አራዘመ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
“ለይሁዳ ወልዱ ወለ ውሉደ ውሉዱ የደምሰስ (የይሁዳ ልጅና የልጆቹ ልጆች ይደምሰሱ)” ትላለች የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን በዐቢይ ጾም የመጨረሻ ሳምንት በሰሙነ ሕማማት የጾም የጸሎት የስግደት ሥርዓት ውስጥ በዕለተ ስቅለት ቀን በ11ኛው ሰዓተ…
The post በአይሁዶች መርዘኛ ጥርስ የገባች ሀገር ኢትዮጵያ! – ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
‹‹ኢህአዴግ እያታለላችሁ ነው፡፡ እናንተም ለመታለል ዝግጁ ሆናችኋል›› ኢ/ር ይልቃል ጌትነት የአውሮፓ ህብረት ዛሬ መጋቢት 1/2007 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር በተጋባዥ እንግዳነት ተገኝተው ከህብረቱ ተወካዮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ ያላቸው 20 ያህል የህብረቱ አባል አገራት በተገኙበት ስብሰባ ላይ አብዛኛዎቹ በአምባሳደሮቻቸው እንዲሁም ቀሪዎቹ በምክትል አምባሳደሮቻቸው ተወክለው የተገኙ […]
የህግ የበላይነት ባልተከበረበት ሀገር ስለዴሞክራሲያዊ መብቶች ማንሳት ተገቢ አይደለም፡፡ ጥላቻ በፈጠረው ፍርሃት ብቻ ወያኔ በፈበረካቸው ህጎች ዜጎች ለመጥለፍ እያዋሉት ነው:: የምንሊክ ሳልሳዊ የሳምንቱ መልእክት የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝደንት አቶ ገረመው ገ/ጻድቅ በሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች ላይ ከችሎት ውጭ በግላቸው መወሰናቸውን የሰማያዊ ፓርቲ የምዕ/ጎጃም ዞን ጊዜያዊ አስተባባሪ አቶ አዲሱ ጌታነህ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የዞኑ መዋቅር ዕጩዎቻችን ያለ አግባብ ተሰርዘውብናል በሚል ለክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ አቅርቦ የነበር ሲሆን የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሁለተኛ ምድብ ችሎት የሰማያዊ ፓርቲ […]
አዲስ አበባ የሚገኝ ቤታቸውን ለፌስቱላ ሆስፒታል ለግሰዋል
Ethiopia Zare ማክሰኞ መጋቢት 01 ቀን 2007 ዓም March 10, 2015፦ የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ፤ የኢትዮጵያን የባንክ አገልግሎት ስርአት ካሳደጉት ሰዎች አንዱ የሆኑትና በመድህን ድርጅት፤ በሲቪል አቪየሽንና በተለያየ ሀላፊነት ሀገራውንና ህዝባቸውን ያገለገሉት አቶ ተፈራ ደገፌ (ዶክተር)፤ የቀብር ስነ-ስርአት ዛሬ ማክሰኞ መጋቢት 1 ቀን፤ 2007 ዓ.ም. በቫንኩቨር ካናዳ ተፈጸመ።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዝደንት አቶ ገረመው ገ/ጻድቅ በሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች ላይ ከችሎት ውጭ በግላቸው መወሰናቸውን የሰማያዊ ፓርቲ የምዕ/ጎጃም ዞን ጊዜያዊ አስተባባሪ አቶ አዲሱ ጌታነህ ለነገረ ኢትዮጵያ ገለፀ፡፡ የሰማያዊ…
The post የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ም/ፕሬዝደንት ከችሎት ውጭ በሰማያዊ ፓርቲ ዕጩዎች ላይ ወሰኑ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ወንበዴው መንግስት ተብየው ሽፍታ ሽፍትነቱን ቀጥሎበታል፡፡ የፍትህ ስርአትን ፍርድ ቤትን እንደ መጨቆኛ መሳሪያ የሚጠቀመው መንግስት በሚዘውረው ፍርድ ሲሞግቱት፤ ሲሸነፍ መክሸፍ ልማዱ ሁንዋል፡፡ የፍትህ ስርአቱ የደረሰበት ቁልቁለት፤የስርአቱን እብለት በማጋለጥ በኩል ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ታላቅ አስተዋጾ አድርገዋል፡፡ የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ እንዲሁም የፖለቲካ እስረኞች የነ አብርሃ ደስታ ጠበቃ የሆኑት ተማም አባቡልጉ በስራቸው የተለያዩ ዛቻዎች ማስፈራሪዎች በደህንነቶች፤በፖሊሶች፤ […]
መጋቢት 1/2007 ወያኔነትና ሽብርተኛነት ትናንት ምን ዓይነት ግንኙነት ነበራቸው? ዛሬ ምን ዓይነት ግንኙነት አላቸው? ወደዚያ ከመሄዳችን በፊት የአሸባሪነት የተግባር መገለጫው ምንድን ነው? ብለን እንጠይቅ፤ አሸባሪነት፡- • ያለውን የሥልጣን ሥርዓት የማፍረስ…
The post ወያኔና ሽብርተኛነት- መስፍን ወልደ ማርያም appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
አደመ በላቸው ለምሁሩና ሰዓሊው ዶክተር ተኮላ ሀጎስ እነ አቶ ይልማ በቀለ መልሰውለታልና በበኩሌ ጸረ ምኒሊክ፤ ጸረ አማራ በሆነው ዶክተር ገላውዲዮስ አርአያ ላይ ማተኮር እፈልጋለሁ። ይህ ሰው ማነው ወደሚለው ከመቀጠሌ በፊት…
The post የትግራይ ምሁራን ቀጣይ ዝቅጠት ለምን? (ይድረስ ለገላውዲዮስ አርአያና ተኮላ ሐጎስ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ)
እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የሀሰት እና የሸፍጥ የተውኔት መድረክ የተንጸባረቀበትን ህገመንግስት አርቅቆ እ.ኤ.አ ታህሳስ 8/1994 በማጽደቅ በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ጫነ። በህገ መንግስቱ ሰነድ የመጀመሪያ መግቢያ መንደርደሪያ ላይ እንዲህ የሚል ጽሁፍ ሰፍሮ ይገኛል፣ “እኛ የኢትዮጵያ ብሄሮች ብሄረሰቦች እና ህዝቦች …
᎐ተጨማሪ ቅጣትም ይጠብቃቸዋል • ‹‹እኛ የደፈርነው ችሎት አሻንጉሊት ችሎት ነው›› አብርሃ ደስታ • ‹‹ችሎቱ ላይ ያጨበጨብነው በማፌዝ ሳይሆን በምሬት ነው›› የሺዋስ አሰፋ • ‹‹ፍትህ ተጠምተናል፣ ፍትህ ለኢትዮጵያ ህዝብ!›› ዳንኤል ሺበሽ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ከስምንት ወራት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነት እንዲሁም የዓረና ትግራይ ፓርቲዎች አመራሮች ‹ችሎት በመድፈር ወንጀል› ጥፋተኛ […]
የምርጫ ጊዜ ነው ይሉናል። ባለው ሕግ መሰረት፣ በኢቢሲ/ኢቲቪ በመሳሰሉት ሜዲያዎች መሰረት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቅስቀሳ ማድረግ መብታቸው ነው። በዚህ መሰረት የቅስቀሳ መልእክቶቻቸው እንዲተላለፉላቸው ይጠይቃሉ። ሆኖም ሜዲያዎቹ ፣ የቀረቡት መልእክቶች ሕወሃትን እና ሕወሃት ሙሉ ለሙሉ የሚቆጣጠራቸውን ተቋማት የሚተቹ በመሆናቸው ሊያስተናግዷቸው ፍቃደኛ አልሆኑም። ሕወሃትን መተቸት ብቻ አይደለም፣ አረንጓደ፣ ቢጫ ቀይ ሰንደቅ ያዘሉ መልክቶችም እንደ ወንጀል የተቆጠረበት ሁኔታ ነው […]
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬ እራሱን ህዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሀት) እያለ የሚጠራው ወሮበላ የዘራፊ ቡድን ስብስብ የሀሰት እና የሸፍጥ የተውኔት መድረክ የተንጸባረቀበትን ህገመንግስት አርቅቆ እ.ኤ.አ ታህሳስ 8/1994 በማጽደቅ በኢትዮጵያ ህዝብ ጫንቃ ላይ ጫነ፡፡ በህገ መንግስቱ ሰነድ የመጀመሪያ መግቢያ …
የኢሳት መዝሙር ተበረከተ
Ethiopia Zare: ቅዳሜ የካቲት 11 ቀን 2007 ዓ.ም. (ፌብሪዋሪ 28 ቀን 2015 ዓ.ም.) በስዊድን የተደረገው የኢሳት መርጃ ዝግጅት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁ ተገለጸ። ዝግጅቱ ከቀኑ ሰባት ሰዓት (13፡ 00) የተጀመረ ሲሆን፣ የዕለቱን ዝግጅት የመሩት ወ/ሮ መቅደስ ወርቁ የስዊድን የኢሳት ድጋፍ ኮሚቴ ሰብሳቢ እና አቶ በረከት ንጉሱ ነበሩ።
መጋቢት ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- አብራሪዎች ባለፉት 6 ወራት ከድሬዳዋ አየር ሃይል ግቢ ጠፍተው ተቃዋሚዎችን መቀላቀላቸውንና መሰደዳቸውን ተከትሎ ኢታማዦር ሹሙ ሳሞራ የኑስ በቀሪዎቹ ላይ የዛቻና የማስፈራሪያ ንግግሮችን በማድረግ ላይ መሆናቸው ተሰምቷል ። የአየር ሃይል ምንጮች እንደተናገሩት፦ጀነራሉ <<ከጠፉት የአየር ሃይል አባላት ጋር ግንኙነት ነበራቸው>>ያሏቸውንና <<ሊጠፉ ሲሉ ተያዙ የተባሉ ሌሎች የአየር ሃይል አባላትን>> ለቀሪዎቹ …
መጋቢት ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ጠበቃ ተማም አባ ቡልጉ ዛሬ ከቀትር በሁዋላ ማንነቱን በማያውቁት ሰው ድብደባ ተፈጸመባቸው። ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ወደ ፍርድ ቤት እየሄዱ ሳሉ ሜክሲኮ አካባቢ ብሔራዊ አረቄ ፋብሪካ መታጠፊያ ላይ አንድ እብድ የሚመስል ሰው ተንደርድሮ ዐይናቸውን በቡጢ ክፉኛ መቷቸዋል። ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ጠበቃ ሆነው ለረዥም ጊዜ …
መጋቢት ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ‹‹ኢህአዴግ እያታለላችሁ ነው፡፡ እናንተም ለመታለል ዝግጁ ሆናችኋል›› ሲሉ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት ለአውሮፓ ህብረት መልእከት አስተላለፉ። የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ይህን ያሉት የአውሮፓ ህብረት ዛሬ መጋቢት 1/2007 ዓ.ም አዲስ አበባ በሚገኘው ጽ/ቤቱ ባደረገው ስብሰባ ላይ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ኤምባሲ ያላቸው 20 ያህል የህብረቱ አባል አገራት አምባሳደሮችና ተወካዮች በተገኙበት በዚህ …
መጋቢት ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው ከስምንት ወራት በላይ በእስር ላይ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነት እና የዓረና ትግራይ ፓርቲ አመራሮች ‹ችሎት በመድፈር ወንጀል› ጥፋተኛ በመባላቸው የሰባት ወር እስራት ተፈረደባቸው። የልደታ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ዛሬ መጋቢት 1 ቀን 2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት በመድፈር በሰባት ወር እስራት እንዲቀጡ …
ደብዳቢዉ ከአቶ ተማም ጋር አብሮ በነበሩና ባካባቢዉ ሰዎች ትብብር ተይዞ ሲጠየቅ የአዕምሮ በሽተኛ ይመስል የተለያዩ ፖለቲካዊ ርዕሶችን እያነሳ ይናገር እንደነበር የዓይን ምስክሮች አስታዉቀዋል።
የናይጄሪያው እስልምና አክራሪ ቡድን ቦኮ ሃራም በኢራቅና ሶሪያ እስላማዊ መንግሥት መሰረትኩ ላለው አይ.ኤስ. (IS) ታጣቂ ቡድን ታማኝነቱን መግለጹ የፖለቲካ ተንታኞችን ትኩረት ስቧል።
የሴቶች ቀን በዓለም አቀፍ ደረጃ ከትናንት በስተያ ታስቦ ዉሏል። ላለፉት በርካታ አስርት ዓመታት በመላዉ ዓለም የሴቶችን መሠረታዊ መብቶች ለማስከበር የተደረጉ ጥረቶች ቢኖሩም አሁንም እጅግ ረዥም ጉዞ እንደሚቀር የተመድ ዋና ጸሐፊ ያመለከቱት። ዘንድሮ የሴቶች ቀን ሲታሰብም የተመረጠዉ መሪ ቃል «እዉን አድርጉት» የሚል ነዉ።
በሩስያና በአዉሮጳ ሕብረት መካከል ዉጥረት ባለበት በአሁኑ ወቅት የአውሮጳ ሕብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ዣን ክሎድ ዩንከር፣ አዉሮጳ አቀፍ ጦር ሠራዊት እንዲቋቋም ሐሳብ ማቅረባቸው በአዉሮጳ ሃገራት ፖለቲከኞች ዘንድ ከፍተኛ ዉይይትን ቀስቅሶአል።
ዳንኤል ክብረት ለረዥም ዓመታት በአንድ ሬዲዮ ጣቢያ የሠራ ጋዜጠኛ ለአንድ ጥናት ወደ ጣቢያው ይሄዳል፡፡ ከ30 ዓመታት በፊት እርሱ ራሱ ያደረገው ቃለ መጠይቅ ነበር፡፡ ቃለ መጠይቁ የተደረገላት ሴት አሁን በሕይወት የለቺም፡፡…
The post እየደመሰሱ መቅዳት – appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በመከላከያ ሰራዊቱ በተለያዩ እዞች ውስጥ የተነሳውን የጥቅማ ጥቅም እና ሕገመንግስታዊ ጥያቄ ተከትሎ የአማራ እና ኦሮሞ መኮንኖች ከመከላከያ ሰራዊቱ ውስጥ እንደሚቀነሱ እና በአዲስ እንደሚተኩ ውስጥ አዋቂ ምንጮች ጠቁመዋል:: በየእለቱ ለስብሰባ የሚቀመጠው…
The post የመከላከያ ሰራዊት መኮንኖች ዘርን ያማከለ ቅነሳ እና በአዲስ የመተካት ስራ ሊጀመር ነው:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በስዊድን የአንድነት የድጋፍ ማህበር በሓገራችን አትዮጵያ ዕለት ተዕለት እየተንሰራፋ የመጣውን አምባገናናዊ ስርዓት ያወግዛል፡፡ ሁላችንም እነደሰማነው የወያኔ ኢህአደግ አምባገነን መንግሥት ህዝብ ያቋቋማቸውን የአንድነትትና የሚኢአድን ድርጅቶች ፋሸሸታዊ ጡንቻውን በመጠቀም ከዚህ ቀደም በቅንጅት…
The post በስዊድን የአንድነት የድጋፍ ማህበር በሓገራችን አትዮጵያ ዕለት ተዕለት እየተንሰራፋ የመጣውን አምባገናናዊ ስርዓት ያወግዛል appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
በኦሮሚያ ክልክ ደረጃ የተቋቋመው የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አባላት የሆኑ ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጥያቄዎቻችን ምላሽ አላገኙም በሚል ተሳትፏቸውን በጊዜአዊነት ማቋረጣቸውን አስታወቁ። የምርጫ ሥነ ምግባር ደንቡን በመፈረማችን እየተጠቀምን አይደለንም ሲሉ…
The post በኦሮሚያ ፓርቲዎች ስሞታ እያሰሙ ነው – VOA appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡ የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት ዛሬ ይፋ አንዳደረገው ከሆነ መንግስት ቀስ በቀስ ጋዜጠኞችን ጸጥ ያደርጋል እንዲሁም የዲጂታል ጥቃት ይፈጽማል ሲል ገልጿል፡፡…
The post የኢትዮጵያ መንግስት የመረጃ ጠለፋ መፈጸሙን እንደገፋበት ሂዩማን ራይትስ ዎች ተናገረ፡፡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.
ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ የካቲት 30/2007 ዓ.ም ለምርጫ ቦርድ በላከው ደብዳቤ የተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምግዝባ አዋጅ ‹‹’ግንባር’ ማለት ሁለትና ከዚያ በላይ የሆኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተናጠል ህጋዊ ህልውናቸው እንደተጠበቀ ሆኖ የጋራ የሆነ ስያሜ፣ የፖለቲካ ፕሮግራምና መተዳደሪያ ደንብ ኖሯቸው ለመንቀሳቀስ ሲወስኑ የሚደራጅ አካል ነው፡፡›› እንደሚል ገልፆ፣ ግንባር የሆነው ኢህአዴግ እንደ ውህድ ፓርቲ ተቆጥሮ በስሙ ዕጩዎች መመዝገባቸው ህገ ወጥ […]
Opposition parties in Oromia complain about harassment – 03-09-15
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
የባርሴሎናው ሊዮኔል ሜሲ ዳግም ሐትርቲክ በመስራት በላሊጋው ያስቆጠረው ግብ ከሪያል ማድሪዱ ክሪስትያኖ ሮናልዶ ተስተካክሏል። የስፔኑ ኃያሉ ሪያል ማድሪድ አሠልጣኝ ካርሎ አንቼሎቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ሜዳ ውስጥ በደጋፊያቸው ዘለፋ እና ጩኸት ገጥሟቸዋል። ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ትናንት ፓሪስ ከተማ ውስጥ ፍፁም የበላይነታቸውን አስመስክረዋል።
የዓለምና የአካባቢዉ ሐያላን ላለፉት አስራ-ሁለት ዓመታት የበላይነትን ለማረጋገጥ የገጠሙት ሽኩቻ ሱኒ ኩርዶችን ከሱኒ አረቦች፤ ሱኒ አረቦችን፤ ከሺዓ-አረቦች፤ ሱኒ ኩርድ፤ ሱኒ አረቦችን ከሺዓ ፋርሶች ጋር ደም አቃብቷል።ሽኩቻዉ አሁን መናሩ ደግሞ አISIS ቢጠፋ እንኳን የጦርነቱ ዑደት ፍፃሜ አለመሆን እንዳይጠቁም ማስጋቱ ይቀርም
ላይቤሪያ ከገዳዩ የኢቦላ ተህዋሲ ነጻ የምትሆንበትን ቀን በጉጉት እየጠበቀች ነው። ባለፈው ሳምንት የመጨረሻዋ የኢቦላ ህመምተኛ ከሆስፒታል ወጥተዋል።ላለፉት ሁለት ሳምንታት አዲስ የኢቦላ ህመምተኛ አለመገኘቱ ተሰምቷል።ባለፈው አመት በምዕራብ አፍሪቃ የተከሰተው የኢቦላ ተህዋሲ ወረርሽኝ ከሶስት ሺ በላይ ላይቤሪያውያንን ለሞት ዳርጓል።
ሲኖትራክ የተባለ ገልባጭ የጭነት ተሽከርካሪ በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ሰቅጣጭ አደጋን እያደረሰ ለነዋሪዉ ስጋት መሆኑ ተገለፀ።
በፈረንሳይ ፓሪስ ከተማ የሚገኙ ኢትዮጵያዉያት በዓለም አቀፍ ደረጃ በየዓመቱ ማርች ስምንት የሚታሰበውን የሴቶች ቀን ትናንት ለመጀመርያ ጊዜ አክብረዉት ዋሉ።
ለአፈጻጸሙ የወረዳው እና የዞኑ አስተዳደር ባለሥልጣናት ሓላፊነት ወስደዋል ከመጋቢት ፭ ክብረ በዓል በፊት ማስተባበያው እንዲተላለፍ ከስምምነት ተደርሷል ከኹሉም አካላት የተውጣጣ የሽማግሌዎች ኮሚቴ የችግሩን ቆስቋሾች ያጣራል በክብረ በዓሉ ቀን የተጠናከረ ጥበቃ እንዲደረግ መመሪያ ተሰጥቷል * * * ‹‹ለእኛ ዐዲስ ነገር ነው፤ እዚኽ ቦታ ኢሬቻ የለም፤ በአራት ወይም በስምንት ዓመት አንዴ ዝናም እምቢ እንዳይለን ገዳሙን አስፈቅደን ከምንፈጽመው …![]()
የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለደቡብ ሱዳን አዋሳኝ በሆኑ የጋምቤላ አካባቢዎች ኢትዮጵያውያን በየጊዜው እንደሚገደሉና የጸጥታው ሁኔታ እየተበላሸ መሆኑን በተለያዩ የመንግስትና የግል ስራዎች ላይ የተሰማሩ ዜጎች ገልጸዋል። መታሃር፣ ላሬ፣ ኢታንግ እንዲሁም ፑጊዶ በሚባሉ አካባቢዎች ማንነታቸው በውል የማይታወቁ ታጣቂዎች አብዛኛውን ጊዜ በግል ኩባንያዎች ተቀጥረው በሚሰሩ ዜጎች ላይ እርምጃ እየወሰዱ ነው። እነዚህ ታጣቂ ሃይሎች የሚወስዱትን እርምጃ …
የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሃረር ከተማ ካለፈው ሁለት ሳምንት ጀምሮ እንዳዲስ በተጀመረው አፈሳ በርካታ በቀን ስራ የሚተዳዳሩ ነዋሪዎች ታፍሰው ወደ አልታወቀ ስፍራ የተወሰዱ ሲሆን፣ አንዳንድ ወገኖች ግን ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛዎች ተወስደዋል ብሎዋል። እሁድ እለት ደግሞ በርካታ አዲስ ምልምል ታዳጊዎች ደግሞ ለወታደራዊ ስልጠና ወደ ብር ሸለቆ ተወስደዋል። እድሜያቸው ከ12 እስከ 13 አመት የሚደርሱ …
የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ ደረጃ አንድ፣ ደረጃ ሁለት እየተባለ እስከ አስር ደረጃ ድረስ የስራ ተቋራጭነት ፈቃድ የሚሰጥ ሲሆን ይህንን ፈቃድ ለማግኘት እንደዶዘር፣ ግሬደር፣ እስካቭተርና ፒክ አፕ ያሉ መኪኖችን መያዝ በቅድመ ሁኔታነት የሚጠየቁ ቢሆንም፣ ሥራ ተቋራጮች እነዚህ ተሸከርካሪዎች እንዳሉዋቸው በማስመሰል ከትራንስፖርት ባለስልጣን አንዳንድ ሃላፊዎች ጋር እየተሻረኩና የጥቅም ትስስር እየፈጠሩ …
የካቲት ፴(ሠላሳ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ሱዳን ትሪቢዩን የዓይን ምስክሮችን ጠቅሶ እንደዘገበው ከሟቾቹ መካከል አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፤ ከህገ ወጥ አሻጋሪዎቹ መክከል ሁለቱ ህይወታቸው ማለፉ ተመልክቷል። እንደ ሱዳን ፖሊስ ገለጻ አደጋው የደረሰው ከካርቱም 79 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘውና አል-ባካ ተብላ በምትጠራው አካባቢ ባለው “የሺሪያን አል-ሺማጅ” የቀለበት መንገድ ላይ ነው። እስካሁን ከተጎጆዎቹ መካከል 15ቱ …
ኢትዮጵያውያን በሳውዲ አረብያ ስደት ላይ ”ኢትዮጵያዊቷ ሴት ለየት ያሉ ባህርያት አላት። በቅዱሱ መፅሐፍ ላይ ሙሴ ህዝበ አስራኤልን ይዞ ከ ግብፅ ወደ ተስፋይቱ ምድር ሲገባ በስራው ሁሉ የምትረዳው እና ለትዳሩ አጋር…
The post ”ማርች 8” እና ኢትዮጵያዊቷ ሴት ዛሬ! – ጉዳያችን appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.