የፓትርያርኩ የለውጥ ተስፋዎች ወዴት ገቡ?
አቡነ ጳውሎስን ሲያሳስቱና ሲያጋጩ የነበሩ ጎሰኛ እና አማሳኝ ግለሰቦች አኹን ምናልባት ከዚያ ቦታ ሳይነሡ እርስዎንም ወደዚያ…
አቡነ ጳውሎስን ሲያሳስቱና ሲያጋጩ የነበሩ ጎሰኛ እና አማሳኝ ግለሰቦች አኹን ምናልባት ከዚያ ቦታ ሳይነሡ እርስዎንም ወደዚያ…
ምርመራው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያኑ ተባርኮ ታቦቱ ከመግባቱ በፊት ይከናወናል የጠ/ቤ/ክህነቱ የቁጥጥር አገልግሎት ከምእመናኑ ጥረት ጎን በመቆም…
መላዋ ኢትዮጵያ እንደ አንድ የኮፕት ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሀገረ ስብከት ትቆጠር የነበረችበት የ1600 ዓመታት የሞግዚትነት ታሪክ…
የአመራርና የውሳኔ ሰጭነት አቅማቸው አጠያያቂ ኾኗል (ፋክት፤ ቅጽ ፪ ቁጥር ፴፮ የካቲት ፳፻፮ ዓ.ም.) ከዓመት በፊት…
ስለ ማኅበራት የሰጡትን አስተያየት መልሰው እንዲያጤኑት ተጠየቀ ‹‹ማኅበራት በትኩረት ሊመሩና ጉዟቸውም እየተፈተሸ ሊስተካከል ይገባል›› መንግሥት (አዲስ…
‹‹የፀረ ሙስና አቋማቸው ራሳቸውን ከማስተዋወቅ ያለፈ ውጤት አላመጣም›› /ተቺዎች/ (ሰንደቅ፤ የካቲት ፳፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም.) የኢትዮጵያ…
‹‹ቅዱስነትዎ÷ ይህን ታላቅ ሓላፊነት ሲቀበሉ ቅ/ሲኖዶስ አዲስ ዋና ጸሐፊ፣ አዲስ ዋና ሥራ አስኪያጅ አድርጎ ሰጥዎታል፤ መምከር…
የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ ዓላማ ከምኞትና ከተስፋ አልፎ ፍሬ ሊያፈራ የሚችለው ከብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ ሊቃውንት፣ ካህናትና…
የብልሹ አሠራርና ሙስናን ችግር በዐደባባይ የተናገሩ የመጀመሪያው ፓትርያርክ ናቸው ጽኑ አቋም ስለሚጎድላቸው ለጣልቃ ገብነት የተመቹ ኾነዋል…
(ሐመር፤ ፳፩ኛ ቁጥር ፲፤ የካቲት ፳፻፮) ዳዊት አብርሃም የካቲት ፮ ቀን ፳፻፮ ዓ.ም. የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት…