‹‹የምግብ ደኅንነት ችግራችንን ለመቅረፍ ከግብርና እስከ ገበያ የሚመራ ባለሥልጣን መዋቀር አለበት›› አሻግሬ ዘውዱ… አሻግሬ ዘውዱ (ዶ/ር) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በተፈጥሮ ሳይንስ ኮሌጅ የምግብና የሥነ ምግብ ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው፡፡ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ከባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ በኬሚስትሪ፣ ሁለተኛና ሦስተኛ…

ከድህነት ማጥ ውስጥ ለመውጣት ሁሉም ዘርፎች ትኩረት ይሻሉ! መሰንበቻውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በሆሚቾ ጥይት ፋብሪካ ጉብኝታቸው ባደረጉት ንግግር፣ ከዚህ ቀደም በአገር ውስጥ ተተኳሽ ጥይቶችን የማምረት ሙከራዎች ቢኖሩም ከሦስት ዓመታት በፊት…

በሕግ አምላክ የሚለው የፖለቲካ ትግላችን በገነት ዓለሙ የአገራችንን ሰላም፣ የመላውን ዓለም ሰላም ጭምር የሚፈታተነውና አደጋ ላይ የጣለው ልዩ ልዩነታችን በጭራሽ አይደለም፡፡ ሕመማችን፣ ጠንቀኛው በሽታችን ራሱ ልዩ ልዩነታችን ቢሆን ኖሮማ የዓለም…

ከግጭት አዙሪት ውስጥ ያለመውጣት አባዜ የት ያደርሰን ይሆን? በአሜን ተክለየሱስ የአነጋገር ወግ ሆነና በእያንዳንዱ አገር ያለፈውን ነገር ሁሉ መዘን ‹‹ደጉ ዘመን›› (The Good Old Days) የማለት ሰብዓዊ ትዝታ አለ፡፡ እኛ ግን ያለፈው ሁሉ… https://www.ethiopianreporter.com/139019/

‹‹ማንም የማያዝበትና የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው›› ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር)፣ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ የሰላም ሚኒስቴር መረጃ በመከልከል ቅሬታ ቀርቦበታል ‹‹ማንም የማያዝበትና ማንም የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው፤›› ሲሉ የሰላም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደኤታ ከይረዲን ተዘራ (ዶ/ር) ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር …

ማንም የማያዝበትና የማይታዘዝበት አገራዊ ዓውድ ውስጥ ነው የምንገኘው Read more »

ለሕወሓት አመራሮች መከፋፈል ምክንያት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደሆነ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ አንዳንዴ ሞቅ ሌላ ጊዜ ደግሞ ረገብ እያለ የቀጠለው የሕወሓት አመራሮች ሽኩቻ መነሻው፣ በፕሪቶሪያው ስምምነት ላይ የተሳተፈው የአቶ ጌታቸው ረዳ ቡድን ምን መፈጸምና አለመፈጸም እንዳለበት በተገቢው ሁኔታ ሳይደራደር …

ለሕወሓት አመራሮች መከፋፈል ምክንያት የፕሪቶሪያው ስምምነት እንደሆነ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር) ተናገሩ Read more »

ከአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮች 40 በመቶ የሚሆኑት ዓመታዊ ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተገለጸ ከ60 በመቶ በላይ የሚሆነውን ዓመታዊ ወጪ ከአኅጉሩ ውጭ ካሉ የአውሮፓና አሜሪካ ምንጮች በሚገኝ ገንዘብ ዓመታዊ ወጪውን የሚሸፍነው የአፍሪካ ኅብረት፣ 40 በመቶ የሚሆኑ አባል አገሮች ዓመታዊ የአባልነት ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተጠቆመ፡፡ …

ከአፍሪካ ኅብረት አባል አገሮች 40 በመቶ የሚሆኑት ዓመታዊ ክፍያቸውን እንደማይከፍሉ ተገለጸ Read more »

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን ማቋቋም ሰሞኑን እንደሚጀመር ተነገረ በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን የመልሶ ማቋቋምና ወደ ኅብረተሰብ የመቀላቀል ሥራ፣ በዚህ ሳምንት መጨረሻ እንደሚጀመር ብሔራዊ የተሃድሶ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከአንድ ወር ከ15 ቀናት በላይ በተለያዩ በቴክኒክ ጉዳዮች፣ በክልሉ ባለው …

በትግራይ ክልል ተቋርጦ የነበረው የቀድሞ ተዋጊዎችን ማቋቋም ሰሞኑን እንደሚጀመር ተነገረ Read more »

የመሬት መንቀጥቀጥ ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ በተዘረጋው መንገድ ላይ አደጋ መደቀኑ ተገለጸ የኢትዮጵያ የገቢና የወጪ ንግድ የሚተላለፍበት ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ የተዘረጋው መንገድ፣ በመሬት መንቀጥቀጥ ሳቢያ መተሃራ አካባቢ ጉዳት ሊደርስበት እንደሚችልና አደጋ መደቀኑ ተነገረ፡፡ በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦ ስፓሻል ኢንስቲትዩት …

የመሬት መንቀጥቀጥ ከጂቡቲ እስከ አዲስ አበባ በተዘረጋው መንገድ ላይ አደጋ መደቀኑ ተገለጸ Read more »

የኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ ወር ጀምሮ የፍጆታና የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ሊያደርግ ነው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ የፍጆታ የአገልግሎት ታሪፍ ተመን ጭማሪ ሊያደርግ መሆኑ ታወቀ፡፡ በዚህም መሠረት የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከሚያዝያ እስከ ሰኔ ወር ድረስ በመኖሪያ ቤት ታሪፍ …

የኤሌክትሪክ አገልግሎት የፍጆታና የአገልግሎት ታሪፍ ጭማሪ ሊያደርግ ነው Read more »

የመንግሥት መዋቅር ክፍተት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር አድርጓል ተባለ አሠራሩ የአርሶ አደሮችን ዓመታዊ ገቢ ከፍ ያደርጋል ተብሏል በሃይማኖት ደስታ ለአርሶ አደሮች 129 በመቶ የገቢ ዕድገት ያስገኘላቸው ዘመናዊ የግብርና አሠራር  በታሰበው ልክ እንዳይተገበር፣ ከላይ እስከ ታች ያለው …

የመንግሥት መዋቅር ክፍተት ከፍተኛ ገቢ የሚያስገኝ የግብርና አሠራር በታሰበው ልክ እንዳይተገበር አድርጓል ተባለ Read more »

ለጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተሰጥቶ የነበረው ቦታ ለኦሮሚያ ባህል ማዕከል ተላለፈ የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ውሳኔው የከተማ አስተዳደሩ ነው ብሏል በአዲስ አበባ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ለኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ከአንድ ዓመት በፊት ተሰጥቶ የነበረው 12 ሺሕ …

ለጉምሩክ ኮሚሽን ዋና መሥሪያ ቤት ግንባታ ተሰጥቶ የነበረው ቦታ ለኦሮሚያ ባህል ማዕከል ተላለፈ Read more »

” እዚህ ያለነው ወደ 70 ኢትዮጵያውያን ነን ፤ ያለንበት ሁኔታ አስከፊ ነው ፤ ያናገረን አንድም አካል የለም ” – ማይናማር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን በማይናማር / ማይዋዲ KK2 የሚባለው ስፍራ የሚገኙ በቁጥር 70 የሚሆኑ ወጣቶች ከቦታው የሚያስወጣቸውን አጥተው ጭንቀት ላይ እንደሆኑ ተናግረዋል። …

እዚህ ያለነው ወደ 70 ኢትዮጵያውያን ነን ፤ ያለንበት ሁኔታ አስከፊ ነው – ማይናማር የሚገኙ ኢትዮጵያውያን Read more »

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በፀደቁ ሁለት አዳዲስ አዋጆች ዙርያ ቅሬታ ያቀረቡ ፖለቲከኛ ዛሬ ጠዋት ታሰሩ  (መሠረት ሚድያ)- ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በነበረ የምክር ቤት ስብሰባ ላይ ቀርቦ የፀደቀውን የየእርከኑ የምክር ቤት ተወካዮች ብዛት ለመወሰን የወጣ አዋጅ እንዲሁም የክልሉ ህገ መንግስትን እንደገና …

ቅሬታ ያቀረቡ ፖለቲከኛ ታሰሩ  Read more »

ኢዜማ ለቅቡልነት መታገል ያለብኝ አሁን ነው አለ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ መሪ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ፓርቲያቸው ለቅቡልነት መታገል ያለበት አሁን መሆኑን ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ፖለቲካ አርቆ ከሚመለከትና ተሻጋሪ (ስትራቴጂካዊ) ከሆኑ ግቦች ይልቅ በአጭር ግዜ (ታክቲካዊ) ዕይታዎች ላይ መጠመዱን የተናገሩት …

ኢዜማ ለቅቡልነት መታገል ያለብኝ አሁን ነው አለ Read more »

በኢትዮጵያው ዳሰነችና የኬንያ ቱርካና ጎሳዎች መካከል በየካቲት አጋማሽ በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ 13 የዳሰነች ጎሳ አባላትና 38 የኬንያ ቱርካና ጎሳ አባላት እስካኹን የደረሱበት እንዳልታወቀ የኬንያ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የኬንያ ቀይ መስቀል የፍለጋ ቡድን እስካኹን የሦስት የቱርካና ጎሳ አስከሬኖችን ብቻ ያገኘ ሲኾን፣ …

13 ኢትዮጵያውያንና 38 ኬንያውያን በተፈጠረው ግጭት ሳቢያ እስካኹን የደረሱበት አልታወቀም Read more »

የኢትዮጵያ ብር ጉልበት የሚያገኘው መቼ ነው? ምን ያህል ዶላር ቢከማች ብር የመግዛት አቅሙ ያድጋል? የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም በፍጥነት እየተዳከመ ነው! በገበያው ምክንያት በዋናነት ከሃምሌ 2016 ጀምሮ ብር መዳከም በያዘበት ፍጥነት ከቀጠለ ጠቅላላ ኢኮኖሚው አደጋ ውስጥ መሆኑ ይቀጥላል! የብር የመግዛት …

የኢትዮጵያ ብር የመግዛት አቅም በፍጥነት እየተዳከመ ነው! Read more »

የዶናልድ ትራምፕን ቀልብ ለማግኘት ሲባል ሎቢ የሚሰራ ሰው ይፈለግ ነበርና አንድ አሜሪካዊ ሰው (መለኮት) ለጉብኝት በአብይ አህመድ ግብዣ ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ በአዲስ አበባ ፕሮግራም ያዘጋጃል የተባለ ዜናን ነበር የሰማሁት። ይህን ከታች የተያያዘውን ፎቶ ስመለከት ግን ዛሬ በመስቀል አደባባይ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ …

አብይ አሕመድ ለፖለቲካው ትርፍ ሲል በኃይማኖት ጭምብል ያዘጋጀው ወጀብ Read more »

በራያ አላማጣ ወረዳ ጥሙጋ ከተማ ኪዳነ ምህረት ቤተክርስቲያን ውስጥ ከትናንት ወዲያ ሌሊት በተፈጸመ ጥቃት አንድ የቤተክርስቲያኗ መምህርና አራት የቆሎ ተማሪዎች እንደተገደሉ የአካባቢው ነዋሪዎች መናገራቸውን ዶቸቨለ ዘግቧል። በጥቃቱ ቢያንስ አምስት ሰዎች እንደቆሰሉ መስማቱን ዘገባው ጠቅሷል። ጥቃቱን የፈጸሙት የመከላከያ ሠራዊት መለዮ የለበሱ …

በራያ አላማጣ ጥሙጋ በቤተክርስቲያን ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት አምስት ሰዎች ተገደሉ Read more »

በአሜሪካው ዓለማቀፍ ተራድዖ ድርጅት ሥር በዓለም ዙሪያ በወባ፣ በኤች አይ ቪ ኤድስና በሳንባ ነቀርሳ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች እንደገና ሥራቸውን እንዲቀጥሉ በዚህ ሳምንት አዲስ መመሪያ እንደደረሳቸው የአሜሪካ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። የፕሬዝዳንት ትራምፕ አስተዳደር፣ በተራድዖ ድርጅቱ ሥር የሚገኙ የዕርዳታ ፕሮግራሞች ምን ምን …

USAID በዓለም ዙሪያ በወባ፣ በኤች አይ ቪ ኤድስና በሳንባ ነቀርሳ ላይ የሚሠሩ ድርጅቶች እንደገና ሥራቸውን እንዲቀጥሉ መመሪያ ሰጠ Read more »

የሱማሊያ መከላከያ ሚንስትር አሕመድ ኑር፣ የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአልሸባብ ዒላማዎች ላይ ጥቃት መፈጸሙን መናገራቸውን የአገሪቱ መንግሥታዊ ቴሌቪዥን ዘግቧል። የኢትዮጵያ አየር ኃይል ጥቃቱን የፈጸመው፣ በመካከለኛው ሸበሌ አውራጃ እንደኾነ ዘገባው ጠቅሷል። ኾኖም በጥቃቱ በአልሸባብ ላይ ስለደረሰው ጉዳት ሚንስትሩ አልገለጡም ተብሏል። የኢትዮጵያ አየር …

የኢትዮጵያ አየር ኃይል በአልሸባብ ዒላማዎች ላይ ጥቃት ፈጸመ Read more »

‘GTNA’ ለሚድያ መገንቢያ የተሰጠውን 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በ1 ቢልዮን ብር ሊሸጥ እያስማማ መሆኑ ታወቀ – ቦታው ለጋንዲ መታሰቢያ ሆስፒታል ማስፋፊያ ተብሎ የተያዘ ነበር (መሠረት ሚድያ)- ግሎባል ቴሌቭዥን ኔትዎርክ ኦፍ አፍሪካ (GTNA) በሚል ስያሜ የተቋቋመው እና በአፍሪካ ግዙፉ የሚድያ …

‘GTNA’ ለሚድያ መገንቢያ የተሰጠውን 5 ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ በ1 ቢልዮን ብር ሊሸጥ እያስማማ መሆኑ ታወቀ Read more »

በየመን ባህር ዳርቻ በደረሰ አደጋ 181 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጠፍተዋል። በየመን እና በጅቡቲ የባህር ዳርቻ ስደተኞችን አሳፍረው ሲሄዱ የነበሩ 4 ጀልባዎች በነበረው ከፍተኛ ንፋስ ምክንያት መስጠማቸውንና ቢያንስ የሁለት ሰዎች ህይወት ማለፉንና 186 ሰዎች በፍለጋ ላይ እንደሚገኙ የአለም አቀፉ የስደተኞች ድርጅት ገልጿል። …

በየመን ባህር ዳርቻ በደረሰ አደጋ 181 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጠፍተዋል። Read more »

የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ቋራ ኦሜድላ እና አድዋ ክፍለጦር በምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ጦር ጋር በተደረገ ውጊያ በጠላት ከፍተኛ ኪሳራ መድረሱን የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር የቋራ ኦሜድላ ክፍለጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ፋኖ አስቻለው አለባቸው ለኢትዮ 251 ሚዲያ በሰጠው ቃለመጠይቅ ገልጿል። በዛሬው …

“60 የጠላት ኃይል ሲደመሰስ፣ 49 ክላሽንኮቭ መሳሪያ ማርከናል።” የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር Read more »

የሳሙኤል አወቀ 9ኛ ክ/ጦር አባይ ሸለቆ ብርጌድ ተቆጣጥሮ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች በማህበረሰቡ ተመርጠው ህዝብን ለሚያስተዳድሩ ጊዚያዊ የቀበሌ አስተዳደሮች የእውቅናና የሰርተፍኬት ሽልማት ሰጧል ከአማራ ፋኖ በጎጃም በየደረጃው የሚወርዱ አስተዳደራዊ መመሪያዎችን ተቀብለው ከብርጌዱ ጋር በመቀናጀት በግንባር ቀደምነት ሲያስፈፅሙና ሲተገብሩ የነበሩት የዛሬ ተሸላሚዎች ባስመዘገቡት …

የፋኖ ሕዝብ አስተዳደር መዋቅር ዝርጋታ፤ ለ27 የጊዜአዊ አስተዳደር አመራሮች እውቅና ተሰጠ። Read more »

ሱዳን፣ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ላይ በዓለማቀፉ የተመድ ፍርድ ቤት ክስ መስርታለች። ሱዳን ክሱን የመሠረተችው፣ የተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይልን ጦር መሳሪያ በማስታጠቅና በገንዘብ በመደገፍ ዓለማቀፉን የዘር ማጥፋት ወንጀል ድንጋጌ ጥሳለች በማለት ነው። ሱዳን፣ ፈጥኖ ደራሹ ኃይልና አጋሮቹ በዳርፉር …

ሱዳን፣ በተባበሩት ዓረብ ኢምሬቶች ላይ በዓለማቀፉ የተመድ ፍርድ ቤት ክስ መስርታለች። Read more »

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ፣ ለተያዘው የአውሮፓዊያን ዓመት ለኢትዮጵያዊያን እርዳታ ፈላጊዎች 2 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታውቋል። ቢሮው፣ በአማራ ክልል እና በምዕራብ ኦሮሚያ የሚካሄዱ ግጭቶች እንዲሁም ድርቅ፣ ጎርፍ፣ የመሬት መንሸራተትና ተደጋጋሚ በሽታዎች የአገሪቱን የሰብዓዊ ኹኔታ እንዳባባሱት ገልጧል። በሲቪሎች ላይ …

ለኢትዮጵያዊያን እርዳታ ፈላጊዎች 2 ቢሊዮን ዶላር በ2025 ያስፈልጋል Read more »

እናት ፓርቲ፣ መኢአድ፣ ኢሕአፓ እና ዐማራ ግዮናዊ ንቅናቄ፣ ኦፌኮ እና ኦነግ በቅርቡ ያወጡት መግለጫ “እሳት ላይ ቤንዚን የማርከፍከፍ” ያህል ይቆጠራል በማለት ዛሬ በጋራ ባወጡት መግለጫ ተቃውመውታል። ኦፌኮ እና ኦነግ በኦሮሚያ ክልል ለማቋቋም ያሰቡት የሽግግር መንግሥት አገሪቱን ይበልጥ የሚያመሠቃቅልና ችግሮችን የሚያባብስ …

ኦፌኮ እና ኦነግ በቅርቡ ያወጡት መግለጫ “እሳት ላይ ቤንዚን የማርከፍከፍ” ያህል ይቆጠራል Read more »

የምሥራቁ መስመር ተብሎ በሚታወቀው ከሱማሊያና ጅቡቲ ወደ የመን በሚወስደው የፍልሰት መስመር በኩል የሚጓዙ ፍልሰተኞች ቁጥር ባለፉት ሁለት ዓመታት በ13 በመቶ መጨመሩን ዓለማቀፉ የፍልሰት ድርጅት አስታውቋል። በተጠቀሰው ዓመት በዚህ መስመር በኩል ከኢትዮጵያ የወጡ ፍልሰተኞች ብዛት በ27 በመቶ ጨምሮ ቁጥሩ ከ234 ሺሕ …

ከኢትዮጵያ የወጡ ፍልሰተኞች ብዛት በ27 በመቶ ጨመረ Read more »

አባ ሠረቀ ከእግረኛው ጋራ ያደረጉትን ንግግር አዩት?  ሰሙት? ብየ ቀሲስ አስተራየን ጠየኳቸው፡፡  “አዎ ሰማሁት” አሉኝ፡፡ ምን ተሰማዎት? ብየ ጠየኳቸው፡፡ በግረኛውና በአባ ሠረቀ መካከል የተካሄደው ንግግር  “በሲኖዶሱ ጸሐፊ በአቡነ ጴጥሮስ እጅ የነበረው ስልጣን በአባ ሠረቀ እጅ ቢሆን ለወደዱት ትልቅ ጥቅም በጠሉት …

 የአባ ሠረቀ ንግግር የቀሰቀሰው ትዝብት Read more »