Ethiopia News
በሃገረ ስብከቱ ስራአስኪያጅ ግድያ 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት
” የተጠረጠሩ 21 ሰዎች አሉ። የኦሮሚያ ጸጥታ ዘርፍም አረጋግጦ አስቀምጧል፤ ደብዳቤም አለ ” – የሆሮጉዱሩ ወለጋ …
በሃገረ ስብከቱ ስራአስኪያጅ ግድያ 12 የሚሆኑ ተጠርጣሪዎች ታስረዋል፤ ዲያቆናትም፤ ካህናትም አሉበት የወልዳ ዱከ ማህበር ሰብሳቢም አሉበት Read more →
አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ከግብር ነጻ የሚሆን ቤተሰብን እንዴት ይለያል?
የገንዘብ ሚኒስቴር የንብረት ታክስ የሚጣልበትን እና የሚሰበሰብበትን መንገድ በተመለከተ ዝርዝር መረጃዎችን የያዘ “ሞዴል” ረቂቅ ሕግ በታኅሣሥ …
አዲሱ የንብረት ታክስ ረቂቅ ሕግ ከግብር ነጻ የሚሆን ቤተሰብን እንዴት ይለያል? Read more →
ጦርነት ያባባሰው ወሲባዊ ጥቃት በአማራ ክልል
በዓለም አቀፍ ደረጃ ከጎርጎሪያኑ ህዳር 25 እስከ ታህሳስ 10 እየተካሄደ ያለውን «የፆታን መሰረት ያደረገ ጥቃት ይቁም …
የተባበሩት መንግሥታት በጋምቤላ ክልል ለስደተኞች የሚያቀርበውን እርዳታ ለጊዜው አቋረጠ
የፎቶው ባለመብት, Getty Images የምስሉ መግለጫ, የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ድርጅት መረጃ እንደሚያመለክተው ከ483,000 በላይ የደቡብ ሱዳን …
የተባበሩት መንግሥታት በጋምቤላ ክልል ለስደተኞች የሚያቀርበውን እርዳታ ለጊዜው አቋረጠ Read more →
“ሰው ሁሉ በረሃብ አንጀቱ ተጣብቋል” – በሕጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ነው?
በትግራይ ክልል በሰሜናዊ ምዕራብ አካባቢ ካሉት የተፈናቃይ ካምፖች መካከል አንዱ በሆነው ሕጻጽ በርካቶች በረሃብ ውስጥ …
“ሰው ሁሉ በረሃብ አንጀቱ ተጣብቋል” – በሕጻጽ የተፈናቃዮች መጠለያ ያለው ሁኔታ ምን ያህል የከፋ ነው? Read more →
ኢትዮጵያ ወታደሮች እንድትልክ በአሜሪካ ተጠይቃለች የተባለለት የጋዛ ተልዕኮ ምንድን ነው?
እስራኤል በሐማስ የተፈጸመባትን ጥቃት ተከትሎ በጋዛ ለሁለት ዓመታት ያካሄደችው መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻን በተኩስ አቁም ስምምነት …
ኢትዮጵያ ወታደሮች እንድትልክ በአሜሪካ ተጠይቃለች የተባለለት የጋዛ ተልዕኮ ምንድን ነው? Read more →
ትራምፕ ዲቪን ማገዳቸው ኢትዮጵያውያን ላይ ምን ጫና ያሳድራል?
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ባለፈው ሳምንት በብራውን ዩኒቨርሲቲ በተፈጸመ የጅምላ ጥቃት ሁለት ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ የአሜሪካን ግሪን …