Ethiopia News
የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል
የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል ሲል መንግስት አሳውቋል!
በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን እና ኢሠማኮ ያቀረበው መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው!
ኢሠማኮ፣ ወርኃዊ ደመወዛቸው እስከ 8 ሺሕ 384 ብር የኾኑ ሠራተኞች ከደመወዝ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ለመንግሥት ጥያቄ …
በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን እና ኢሠማኮ ያቀረበው መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው! Read more →
ኢሕአፓ የአብይ አሕመድን ስብሰባ ረግጦ ወጣ
ኢሕአፓ፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካደረጉት …
ፋኖ ኢላማ አድርጎናል ሲሉ የብልፅግና ሰዎች አማረሩ
በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሰዴ እና ቢቡኝ ወረዳዎች የብልጽግና ፓርቲ አባላትና የመግሥት ሹመኞች ቤተሰቦች ንብረታቸው …
ፖርላማው ያጸደቀው ‘በሽፋን ስር ሆኖ ምርመራ (undercover investigation) ማድረግ’፤ ከመግደል መለስ ሌሎች ወንጀሎችን የሚፈቅደው ድንጋጌ
ፖርላማው ያጸደቀው ‘በሽፋን ስር ሆኖ ምርመራ (undercover investigation) ማድረግ’፤ ከመግደል መለስ ሌሎች ወንጀሎችን የሚፈቅደው ድንጋጌ ‘እንዲሁም …