የባህርዳር ከተማ አስተዳደር የሆድ ጥያቄ የሚያነሱ ዲያስፖራዎች ሲል በባህርዳር የተገኙትን ዲያስፖራዎችን ተቸ
ነኅሴ ፳፰ (ሀያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የዲያስፖራ ቀንን ለማክበር በባህርዳር የተገኙት 50 የዲያስፖራ አባላት፣ በመንግስት ወጪ ባረፉበት ኢትዮ-ስታር ሆቴል በቢንቢ ትንኝ መበላታቸውን እንዲሁም የተመቻቸ ምግብ አልቀረበልንም የሚል ምክንያት በመጥቀስ፣ ቁርስና ምሳ አንበላም ብለው አድማ ያደረጉ ሲሆን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወደ ክልሉ በመደወል እንግዶቹ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ወደ ሚያርፉበት ጣና ሆቴል እንዲዛወሩ ተደርጓል። የመስተዳደሩ …