አዲስ አበባ መስተዳድር ከ 4 ሺ በላይ ሰራተኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ ነው

ነኅሴ ፳፯ (ሀያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መስተዳድሩ 221 አመራሮችንና 4 ሺ 100 ሰራተኞችን ገምግሞ ጥፋተኛ ብሎአቸዋል። ሰራተኞቹ በህግ ይጠየቃሉ ተብሎአል። ኢሳት የሰራተኞችን ግምገማ በተመለከተ ከወር በፊት ባቀረበው ዘገባ፣ አብዛኞቹ ሰራተኞች እና አመራሮች ዝቅተኛ ነጥብ እንደተሰጣቸውና ሊባረሩ እንደሚችሉ ገልጾ ነበር።
በዚሁ ግምገማ ምክትል ከንቲባው አቶ አባተ ስጦታውም ዝቅተኛ የግምገማ ነጥብ የተሰጣቸው በመሆኑ፣ ከሚቀነሱት መካካል ሊሆኑ ይችላሉ።

1 Comment on “አዲስ አበባ መስተዳድር ከ 4 ሺ በላይ ሰራተኞችን ተጠያቂ ሊያደርግ ነው”

  1. ምን….በካድሬዎች ለመቀየር ነው ያለው አሠራር እኮ ከላይ እሥከ ታች ያለው ሥርአት ዘር ተኮር በቂ የሥራ ክህሎት ሣይኖራቸው አጨብጫቢ ብቻ የሞላበት የመንግሥት ሢቪል ሠርቪሥ መሆኑ ሀገር ያውቃል ምናልባት ከደቡብ ክልል አሥመጥተው ሊሞሉት ይችላሉ ይህ ነው የወያኔ ህገ አራዊት።

    ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም

    ከወያኔ ለውጥን አትጠብቁ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*