አንድነት በመጪው እሁድ የጠራው ሰልፍ ውጥረት ፈጥራል
ጥር ፳(ሃያ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአንድነት ፓርቲ ለእሁድ ጥር 24 በደሴ ለሚያካሄደው ሰልፍ ከከተማው አስተዳዳር እውቅና ያገኘ ሲሆን ፤ የአዲስ አበባው ግን እያወዛገበ ይገኛል። ከፓርቲው ጽህፈት ቤት የወጣው መረጃ እንደሚያሳየው በደሴ ሰልፉ አራዳ አከባቢ ከሚገኘው የአንድነት ቢሮ ተነስቶ ሆጤ አደባባይ ይጠናቀቃል። ከ2: 00 ሰ ዓት እስከ 7:00 ሰዓት በሚቆየው በዚህ ሰልፍ ፤የደሴና …