ምርጫ ቦርድና ከመኢአድና ከአንድነት ፓርቲዎች ጋር የገባው ውዝግብ ይበልጥ እየ ተካረረ ነው።
ጥር ፩(አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-መኢአድ መስዋትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን፤ ሲል አንድነት ፦” ኢህአዴግን በምንም መልኩ አንፋታውም እያለ ነው። ባሳለፍነው ሳምንት መግቢያ የምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ <<አንድነትና-መኢአድ በውስጠ ድንባቸው መሰረት ያልፈቷቸው ችግሮች አሉ፤ችግሮቻቸውን ካልፈቱ በምርጫው ላይሳተፉ ይችላሉ>> ማለታቸው ነው የውዝግቡ መነሻ። በወቅቱ በውስጠ-ደንቡ መሰረት ምንም ያልፈታው ችግር እንደሌለ የገለጸው አንድነት ፓርቲ፤ ምርጫ ቦርድ …