Amharic News
የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል
የግንቦት ወር የዋጋ ንረት ከሚያዝያ ወር ጋር በተመሳሳይ 14.4% ሆኖ ተመዝግቧል ሲል መንግስት አሳውቋል!
በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን እና ኢሠማኮ ያቀረበው መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው!
ኢሠማኮ፣ ወርኃዊ ደመወዛቸው እስከ 8 ሺሕ 384 ብር የኾኑ ሠራተኞች ከደመወዝ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ለመንግሥት ጥያቄ …
በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን እና ኢሠማኮ ያቀረበው መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው! Read more →
ኢሕአፓ የአብይ አሕመድን ስብሰባ ረግጦ ወጣ
ኢሕአፓ፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካደረጉት …