በዝግ ችሎት ምስክሮችን የምትሰሙ ከሆነ ዛሬውኑ የግፍ ፍርደኞች ሆነን ወደ እስር ቤት ለመመለስ ዝግጁዎች ነን፤ ከዚህ በኋላም አንዳችንም ክርክር አናደርግም፡፡››አቶ ሀብታሙ አያሌው
በሽብርተኝነት ተከሰው ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መሰማት ተጀመረ፡፡…
በሽብርተኝነት ተከሰው ጉዳያቸው እየታየ የሚገኙት የሰማያዊ፣ የአንድነትና የአረና ፓርቲዎች አመራሮች ላይ የአቃቤ ህግ ምስክሮች መሰማት ተጀመረ፡፡…
‹‹ከ500 በላይ ሰራተኞች ከወርልድ ቪዥን ሊለቁ ይችላሉ፡፡እስካሁን 170ሰራተኞች መልቀቂያ አስገብተዋል፡፡››ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ ሰራተኛ። መንግስት ባወጣው አስገዳጅ…
የጎንደር ህዝብ ድምፃችን ተሰርቃል በሚል ተቃውሞ ሰልፍ ማድረጉ ተነገረ የአየር ንብረት ለውጥ አፍሪካን እየጠቀመ ነው የሚል…
መንግሥት ለዓባይ ተፋሰስ ገባር በሆኑ ሁለት ወንዞች ላይ በድምሩ 2,026 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ለመገንባት…
-ከጁባ የንግድ ባንክ ቅርንጫፍ 20 ሚሊዮን ብር የመዘበሩ በቁጥጥር ሥር ዋሉ በከባድ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር…
በፕሮቪደንት ፈንድ የታቀፉ የግል ድርጅት ሠራተኞችን በመንግሥት በሚተዳደረው የግል ድርጅቶች ጡረታ እንዲዘዋወሩ የሚያስገድድ ማሻሻያ አዋጅ ለሕዝብ…
ሸራተን አዲስን ከ16 ዓመታት በላይ በዋና ሥራ አስኪያጅነት ሲመሩ የቆዩት፣ የዴንማርክና የፈረንሣይ ጥምር ዜግነት እንዳላቸው የሚነገረው…
-ሰባት ሰዎች በጭስ ታፍነው ጉዳት ደርሶባቸዋል በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 ሸራ ተራ ተብሎ በሚጠራው…
-አብረዋቸው የተከሰሱ የድርጅት ባለቤት በዋስ ተለቀቁ በአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ግንባታ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የግብዓት አቅርቦትና…
-ዳንጎቴ የገነባውን ግዙፍ ሲሚንቶ ፋብሪካ በእጥፍ እንደሚያሳድግ አስታወቀ በአገሪቱ ሲሚንቶ በማምረት የተሰማሩ 17 ፋብሪካዎች በኤሌክትሪክ ኃይል…