እስራኤል ለሶማሌላንድ ከሰጠችው የነጻ ሉዓላዊ ሀገርነት እውቅና በኋላ ዛሬ የመጀመሪያውን ስብሰባ ያደረገው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፤ …

ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የደረሰችው የመግባቢያ ስምምነት የት ደረሰ? Read more →

ከሶማሊያ በተናጥል ውሳኔ የተገነጠለችው ሶማሊላንድ ከ30 ዓመታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረት በኋላ የመጀመሪያውን የአገርነት ዕውቅና ታኅሣሥ 17/2018 ዓ.ም. …

የሶማሊላንድ የዕውቅና ጉዞ እና የእስራኤል ውሳኔ ቀጠናዊ አንድምታዎች Read more →

30 ታህሳስ 2025 እንደ ቲክቶክ እና ዩቲዩብ ካሉ የማኅበራዊ ሚዲያ መድረኮች በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ …

በዓመት ከሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የሚያገኙ ቲክቶከር እና ዩቲዩበሮች “የንግድ ሥራ ገቢ ግብር” ሊከፍሉ ነው Read more →

ከመስከረም 2017 እስከ ነሃሴ 2017 በነበረው ጊዜ ውስጥ ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ …

ኬንያ ውስጥ በፖሊስ ቁጥጥር ስር ከዋሉት 953 ሕገወጥ የውጭ ፍልሰተኞች መካከል 670 ያህሉ ኢትዮጵያዊያን ኾነው ተገኙ። Read more →

በተመድ ጸጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ ያላቸውን ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት …

ብሪታንያን፣ ፈረንሳይን፣ ሩሲያንና ቻይናን ጨምሮ 14 የምክር ቤቱ አባላት እስራኤል ለሶማሊላንድ እውቅና መስጠቷን አወገዙ Read more →