Category: ፖለቲካ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ዕርዳታ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ አለ
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ለተረጂዎች የምሠጠውን ዕርዳታ ከእስካኹኑ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ በማለት ሰሞኑን ባሠራጨው መረጃ አስጠንቅቋል። በገንዘብ እጥረት ሳቢያ፣ በሚያዝያ ወር ለተረጂዎች የሠጠው የምግብ ዕርዳታ ከመደበኛው ኮታ 65 በመቶውን ብቻ እንደኾነና በተያዘው ወር ለስደተኞች የሚሠጠው የምግብ ኮታም ከመደበኛው 50 …
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የምሰጠውን ዕርዳታ ይበልጥ ለመቀነስ እገደዳለሁ አለ Read more »
የደቡብ ሱዳን በጋምቤላ ክልል በፈጸሙት የደፈጣ ተኩስ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ
የደቡብ ሱዳን የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች በፈጸሙት “የደፈጣ ተኩስ ጥቃት” ስድስት ሰዎች ተገደሉ ከደቡብ ሱዳን የመጡ የሙርሌ ጎሳ ታጣቂዎች፤ በጋምቤላ ክልል፣ በአኙዋሃ ዞን፣ ዲማ ወረዳ በሚገኝ ቦታ ላይ በከፈቱት “የደፈጣ ተኩስ ጥቃት” ስድስት ሰዎች መገደላቸውን የወረዳው የአስተዳደር እና የፖሊስ ኃላፊዎች ለ“ኢትዮጵያ …
የደቡብ ሱዳን በጋምቤላ ክልል በፈጸሙት የደፈጣ ተኩስ ጥቃት ስድስት ሰዎች ተገደሉ Read more »
በአማራ ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ የባንክ ጥበቃዎች እየታሰሩ ነው
በአማራ ክልል በመቶዎች የሚቆጠሩ የባንክ ጥበቃዎች እየታሰሩ ነው፣ ምክንያቱ ምን ይሆን? (መሠረት ሚድያ)- በአማራ ክልል ውስጥ በሚገኙ አንዳንድ ከተሞች ውስጥ የባንክ ጥበቃ በመሆን እያገለገሉ ያሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች ከባለፈው ሁለት ሳምንት ወዲህ አፈሳ በሚመስል መልኩ እየታሰሩ ይገኛሉ። መሠረት ሚድያ ‘ጉዳዩ …
ኢሳያስ አፈወርቂ ስለ ኢትዮጵያ ተናገሩ
የኤርትራው ፕሬዝደንት በትናንት ምሽት ብዙዎችን ባስደመመ ንግግራቸው ስለ ኢትዮጵያ ምን አሉ? – “የውጭ ሀይሎች በብልፅግና ወኪላቸው አማካኝነት የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ላለፉት አምስት አመታት ያወጁት ጦርነት ምን ያህል ተስፋ እንደቆረጡ ያሳያል” – “ሊያቀርቡ የሚፈልጓቸው ምክንያቶች; ናይል እና ቀይ ባህር፣ የባህር በር …
የአሜሪካ ኢምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ መልዕክታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል
የአሜሪካ ኢምባሲ፣ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ መንግሥት የድሮን ጥቃቶችን “በራሱ ሕዝብ ላይ” መፈጸምን “በአፋጣኝ እንዲያቆም” በጠየቁበት የዛሬው መልዕክታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል። በተሻሻለው መልዕክት፣ ይህ መልዕክት ተነስቶ በምትኩ መንግሥት ለግጭቶች “ከኃይል ውጪ ያሉ ሰላማዊ አማራጮችን” መፈለግ እንዲቀጥልና “የዜጎቹን ደኅንነት እንዲያስቀድም” አምባሳደሩ መጠየቃቸው …
የአሜሪካ ኢምባሲ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ መልዕክታቸው ላይ ማሻሻያ አድርጓል Read more »
አንዳንድ ምግባረ ብልሹ የፀጥታ አካላት በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ በግልፅ ዝርፊያ መፈፀም እንደጀመሩ ታወቀ
አንዳንድ ምግባረ ብልሹ የፀጥታ አካላት በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ በግልፅ ዝርፊያ መፈፀም እንደጀመሩ ታወቀ (መሠረት ሚድያ)- የፀጥታ አካላት በአቅራቢያችን ሲገኙ ደህንነት ይሰማናል፣ ከሌላው ግዜ በተለየ ህግ አስከባሪ እንዳለ ተሰምቶን ሰላም ይታየናል። ይህ የተለመደ ስሜት ግን በቅርብ ግዜያት በተለይ በመዲናዋ አዲስ አበባ …
አንዳንድ ምግባረ ብልሹ የፀጥታ አካላት በመዲናዋ ነዋሪዎች ላይ በግልፅ ዝርፊያ መፈፀም እንደጀመሩ ታወቀ Read more »