መንግሥት፣ በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች አዋጅ ላይ አገር በቀል የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ለፖለቲካ ቅስቀሳ’፣ ለመራጮች ትምህርትና ለምርጫ ታዛቢነት ሥራዎች ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ የሚከልክል ድንጋጌ በማካተት የማሻሻያ ሃሳብ ማቅረቡን ቢቢሲ ዘግቧል። ማሻሻያው፣ በውጭ ድርጅቶችና ኢትዮጵያ ውስጥ በሚኖሩ የውጭ አገር ዜጎች …

ሲቪል ማህበራት ለምርጫ ጉዳይ ከውጭ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ እንዳይቀበሉ ታገደ Read more »

ብሔራዊ ባንክ በፈረንጆቹ 2024 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ እንደገጠመው በገለልተኛ ኦዲት መረጋገጡን ሪፖርተር አስነብቧል፡፡ ባንኩ ኦዲት የተደረገው፣ መንግሥትና ዓለማቀፉ የገንዘብ ድርጅት በደረሱበት ስምምነት መሠረት ነው። ባንኩ ወርቅ የገዛበትና የሸጠበት ዋጋ ልዩነት መስፋቱ፣ ባንኩ ለመንግሥት አበድሮ ያልተመለሰለት ገንዘብ፣ የብር …

ብሔራዊ ባንክ 10 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ኪሳራ ገጠመው Read more »

በአማራ ክልል ከጎንደር መተማ መንገድ ላይ “መቃ” በተባለች ሥፍራ የቅማንት ታጣቂዎች ሰኞ’ለት በፈጸሙት ጥቃት 16 አሽከርካሪዎች ተገድለው በርካቶች መቁሰላቸውን ታውቋል። በቅማንት ታጣቂዎች ከተገደሉት ሾፌሮች በተጨማሪ ተሳፋሪዎችና በርካታ አሽከርካሪዎች ታፍነው መወሰዳቸውን ምንጮች ተናግረዋል። አብዛኞቹ አሽከርካሪዎች የተገደሉት፣ ከጥቃቱ ለማምለጥ ጥረት በማድረግ ላይ …

የቅማንት ታጣቂዎች በፈጸሙት ጥቃት 16 አሽከርካሪዎችን ገደሉ Read more »

የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ ላለፉት ሶስት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያውያን ባለሃብቶች ብቻ ሲካሄድ የቆየው የባንክ ስራ አገልግሎት፤ ከዛሬ ጀምሮ ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በዘርፉ መሰማራት የሚፈልጉ የውጪ …

የኢትዮጵያ የባንክ አገልግሎት ለውጪ ባንኮች እና ኢንቨስተሮች በይፋ መከፈቱ ታወቀ Read more »

“ የተገደሉት አባት ለ12 ዓመት በብትውና የኖሩ ነበሩ። ቀብራቸው ተፈጽሟል። ጥቃት በተከፈተበት ዋሻ አካባቢ የነበሩ ሰባት አባቶችን ወደ ገዳሙ አምጥተናል ” – ደብረ ከዋክብት ዝቋላ ገዳም በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ሸዋ ዞን ባለው ደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም “የሸኔ …

ዝቋላ አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ገዳም በታጣቂዎች ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቀ ግን በርካታ አባቶች ተገደሉ፤ ታግተው ተወሰዱ Read more »

ከኢትዮጵያ መንግስት ለአፍሪካ ልማት ባንክ ሊከፈል ሂደት ላይ እያለ የተዘረፈን 4.8 ሚልዮን ዩሮ ለማስመለስ ኢንተርፖል ጣልቃ መግባቱ ታወቀ በሜክሲኮ ያሉ አጭበርባሪዎች ገንዘቡን እንደዘረፉ የሚጠቁመው የአፍሪካ ኢንተሊጀንስ ዘገባ ኢንተርፖል ድምፁን አጥፍቶ ላለፉት በርካታ ወራት በዝርፊያው ዙርያ ምርመራ እያረገ እንደሚገኝ ጠቁሟል። ዝርዝሩን …

ከኢትዮጵያ መንግስት ለአፍሪካ ልማት ባንክ ሊከፈል ሂደት ላይ እያለ የተዘረፈን 4.8 ሚልዮን ዩሮ ለማስመለስ ኢንተርፖል ጣልቃ መግባቱ ታወቀ Read more »

በኦሮሚያ ክልል አዋሽ ቢሾላ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፕ ለሁለት ወራት የመሠረታዊ ውትድርናና ፖለቲካዊ ሥልጠና ሲወስዱ ለነበሩ የክልሉ የመንግሥት አመራሮች አቀባበል ለማድረግ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ500 ብር ጀምሮ በግዳጅ መዋጮ እንደተሰበሰበ ዋዜማ ሠምታለች። አመራሮቹ፣ ሥልጠናውን አጠናቀው ትላንት ወደየመጡባቸው አካባቢዎች መመለሳቸውን ዋዜማ ተረድታለች። …

በኦሮሚያ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ከ500 ብር ጀምሮ በግዳጅ መዋጮ ተሰበሰበ Read more »

ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት በአፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ ይዛለች። የኢኮኖሚስት ኢንተሌጀንስ ዩኒት ዓለማቀፍ የኑሮ ውድነት የ2025 ሪፖርት፣ ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት ከዓለም አገራት በ46 ነጥብ 5 ነጥብ 53ኛ ደረጃ ላይ አስቀምጧታል። ሪፖርቱ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ለምግብና ትራንስፖርት ከፍተኛ ወጪ በማውጣት በአፍሪካ ቀዳሚ እንደኾኑ …

ኢትዮጵያ በኑሮ ውድነት በአፍሪካ ቀዳሚ ደረጃ ይዛለች። Read more »