” ለምሳሌ የካ ክፍለ ከተማ ወደ 100 የሚሆኑ ሰዎች መታሰራቸውን በማስረጃዎች አረጋግጠናል፤ ወደ ቦሌ ወደ 200 የሚሆኑ አሉ ” – ድርጅቱ ” ቅድሚያ ለሰብዓዊ መብቶች ኢትዮጵያ ” የመብት ተሟጋች የተሰኘው ድርጅት፣ ” የትግራይ ተወላጆች በአዲስ አበባ በዘፈቀደ እየታሰሩ ነው ” …

የትግራይ ተወላጆች በአዲስ አበባ በዘፈቀደ እየታሰሩ ነው Read more »

በአርሲ ሮቤ የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ======== በሮቤ ወረዳ የገደብሳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ። በምሥራቅ አርሲ ሮቤ ወረዳ ቤተ ክህነት የገደብሳ ደብረ ሰላም መድኃኔዓለም ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ የሆኑት ካህን ቀሲስ ተስፋዬ ረታ …

የቤተ ክርስቲያን አገልጋይ ካህን በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ Read more »

ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ የኒው ዮርክ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በቅርቡ በካሕናት አባቶች ላይ የደረሰውን ግድያ አስመልክቶ ያስተላለፉት መልዕክት …. አብይ አሕመድን አውግዘው ለሕዝቡ አስቸኳይ ጥሪ አስተላልፈዋል ። ….. #MerejaTv ….@mohammed_meaza… pic.twitter.com/CqoXi1PHL5 — Mereja TV (@merejatv) June 30, 2025

  የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶር)፣ ባለፈው ሳምንት እሑድ ከደረሰባቸው ከባድ የመኪና አደጋ ጋራ በተያያዘ ላለፉት 6 ቀኖች በኢትዮ-ጠቢብ ሆስፒታል በጽኑ ሕሙማን ክፍል (አይሲዩ) የሕክምና ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ዋዜማ ስምታለች። ምንጮቻችን ሚኒስትሩ በወቅቱ በአልኮል መጠጥ ተጽዕኖ …

ሰክረው መኪና ሲነዱ ከኮሪደር ልማቱ ኤክስካቫተር ጋር የተጋጩት የአብይ አሕመድ ሚኒስትር በጽኑ ሕሙማን ክፍል ውስጥ ናቸው Read more »