የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ፤ የውጭ ምንዛሬ ሒሳብ (አካውንት) ያላቸው ደንበኞች የቪዛ እና የበረራ ትኬት ማቅረብ ሳይጠበቅባቸው ለዓለም አቀፍ የበይነ መረብ (ኦንላይን) ግብይቶች የሚውል የውጭ ምንዛሬ ክፍያ ካርድ እንዲያገኙ ፈቀደ። የውጭ ምንዛሬ ሒሳብ ለመክፈት ተቀምጦ የነበረው የ100 ዶላር የግዴታ ተቀማጭ ገንዘብም እንዲቀር …

ኢትዮጵያ ውስጥ ሆኖ በውጭ ምንዛሬ ክፍያ ለመፈጸም የሚያስችል ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ ማግኘት ተፈቀደ Read more »

*ማስጠንቀቂያ፡ ይህ ታሪክ ራስን ማጥፋትን ጨምሮ አንዳንዶችን ሊረብሹ የሚችሉ ዝርዝር ጉዳዮችን ይዟል። ፊዮሬላ ነብዩ የ13 ዓመት ታዳጊ ነበረች። ጥር 4 ለምታከብረው ልደቷ ዝግጅቱ ተጠናቋል። አሜሪካ እንዲከበር ነበር የታቀደው። ልደቷን ከወንድሟ እና ከእህቶቿ ጋር ለማክበር ወደ ዩናይትድ ስቴትስ ለመጓዝ በዝግጅት ላይ …

“ተወዳጇ እና ደስተኛዋ ልጄ እንዴት በራሷ ላይ ወሰነች?” – በቲክ ቶክ እና በእኩዮቿ ጫና ራሷን ያጠፋቸው ኢትዮጵያዊት ታዳጊ Read more »

ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። በመጪው ቅዳሜ እና እሁድ በአዲስ አበባ የሚካሔደውን 39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ለሬውተርስ የተሰጠው ፈቃድ እንደተሰረዘ የዜና ወኪሉ ቃል አቀባይ በኢሜይል እንደገለጹ ዘገባው ይጠቁማል። ከዚህ …

ኢትዮጵያ የሮይተርስ የዜና ወኪል ጋዜጠኞችን በሀገሪቱ የመሥራት መብት እንደነጠቀች የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት ዘገበ። Read more »

የሕወሃት ሊቀመንበር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል፣ ሰሞኑን በአፍሪካ ኅብረት ጽሕፈት ቤት ጉባኤ የሚያካሂዱ የአባል አገራት መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት “ሙሉ በሙሉ”፣ “በአፋጣኝ” እና “በቅን መንፈስ” መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ። ደብረጺዮን፣ መሪዎቹ በግጭት ማቆም ስምምነቱ ፈራሚ ወገኖች መካከል “ቅርጽ ያለው ፖለቲካዊ …

ደብረጺዮን ገብረሚካኤል የአፍሪካ መሪዎች የፕሪቶሪያው የግጭት ማቆም ስምምነት መተግበር እንዳለበት በይፋ እንዲያረጋግጡ ጠየቁ Read more »

የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ “በመኖሪያ ቤቶች እና በሕዝብ ትምህርት ቤቶች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል። በቀጠለው የበየነ መረብ መገናኛ መስተጓጎል ምክንያት የደረሰው ሞትና የንብረት ኪሳራ ትክክለኛ …

የአማራ ማህበር በአሜሪካ የመንግስት ሀይሎች ከትናንት ጀምሮ በተኮሷቸው ከባድ መሳርያዎች እና በአየር ድብደባ በንፁሀን ላይ ከፍተኛ ጉዳት ማስከተላቸውን አስታወቀ Read more »

ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች ያሰለጠኗቸውን በርካታ ምልምል ኮማንዶ ፋኖዎች ዛሬ የካቲት 5/2018 ዓ.ም በሃይማኖት አባቶችና በሃገር ሽማግሌዎች ምርቃን ታጅበው በደማቅ ሁኔታ አስመርቀዋል:: ደሴ ከተማ ዙሪያ ወረዳ እና በተለያዩ የቤተ-አማራ አካባቢዎች በርካታ ተጋድሎዎችን እያደረጉ አመርቂ ድሎችን እያስመዘገቡ ያሉት የምኒልክ …

ምኒልክ ዕዝ ተወርዋሪ በላጎ ሻለቃ ለወራቶች የሰለጠኑ ኮማንዶ ፋኖዎችን አስመረቁ:: Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ለቀጣዩ ምርጫ በዕጩነት ካዘጋጃቸው ተወዳዳሪዎች መካከል አንዱ የሆኑት አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተፈቱ። አቶ የሺዋስ ዛሬ ረቡዕ የካቲት 4፤ 2018 ከቀኑ 10 ሰዓት ገደማ ተፈትተው በስልክ እንዳነጋገሯቸው የኢሕአፓ ፕሬዝዳንት አቶ አብርሃም ሃይማኖት …

አቶ የሺዋስ አሰፋ ከአንድ ቀን እስር በኋላ ተፈቱ Read more »

ኑ ጠላትን በጋራ ታግለን የአማራን ህዝብ ሕልውና እናረጋግጥ! የካቲት 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ የምህረት አዋጅ ሀ) መግቢያ: አረመኔው የብልፅግና አገዛዝ የአማራን ህዝብ ህልውና አደጋ ላይ ለመጣል የጀመረውን ጦርነት ለማሳካት ይችል ዘንድ በርካታ አረመኔያዊ ተግባራትን ሲፈፅም …

ኑ ጠላትን በጋራ ታግለን የአማራን ህዝብ ሕልውና እናረጋግጥ …. ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተላለፈ የምህረት አዋጅ Read more »

ኢትዮጵያ በጎረቤት ሱዳን ውስጥ ለሚገኘው የፈጣን ድጋፍ ኃይሎች የፓራሚሊቲ ቡድን በሺዎች የሚቆጠሩ ተዋጊዎችን ለማሰልጠን ሚስጥራዊ ካምፕ እያዘጋጀች ነው ሲል ሮይተርስ ዘግቧል።  …. ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስሎቹ በደህንነት ማስታወሻ እና ኬብል ውስጥ የተካተቱትን ዝርዝሮች የሚያረጋግጡ መረጃዎችን አቅርበዋል።…. ከ2025 …

ሁለት የኢትዮጵያ የስለላ ባለስልጣናት እና የሳተላይት ምስሎቹ በደህንነት ማስታወሻ እና ኬብል ውስጥ የተካተቱትን ዝርዝሮች የሚያረጋግጡ መረጃዎችን አቅርበዋል Read more »

የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው በሰኔ 2013 ዓ.ም በተካሄደው ሀገር አቀፍ ምርጫ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄን ወክለው የፓርላማ አባል የሆኑት ዶ/ር አበባው ደሳለው፤ በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው። የአብን የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት …

የአብን የፓርላማ አባሉ ዶ/ር አበባው ደሳለው በመጪው ምርጫ ኢሕአፓን ወክለው ሊወዳደሩ ነው Read more »