ዴሞክራሲና ገንዘብ በዐረብ አብዮት ሚዛን
አብዮቱ ዛሬ የሊቢያውን መሪ ሙአማር ጋዳፊን እየገፈታተረ ከመውረጂያው አፋፍ አቃርቧል። በባህሬን፥ በየመን፥ በጂቡቲ፥ በኢራቅና በኢራንም ሕዝባዊ …
አብዮቱ ዛሬ የሊቢያውን መሪ ሙአማር ጋዳፊን እየገፈታተረ ከመውረጂያው አፋፍ አቃርቧል። በባህሬን፥ በየመን፥ በጂቡቲ፥ በኢራቅና በኢራንም ሕዝባዊ …
ሃኪምዎን ይጠይቁ በምሽቱ ቅንብሩ፥ በርከት ያሉ አድማጮች የማንኳረፍ ችግርን አስመልክቶ ላደረሱን ጥያቄዎች የባለ ሞያ ትንታኔ ይዞ …
ወረርሽኙ በስንዴ ምርት ላይ የሚያደርሰውን ጥፋት ለመቋቋም የእንግሊዝ መንግሥት እና የቢልና ሜሊንዳ ጌትስ ተቋም የአርባ ሚሊየን …
በሊብያ ያለው የኢትዮጵያዊያንና የኤርትራዊያን ሕይወት እጅግ አሣሣቢ መሆኑ አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ ማምሻውን ወደ ቤንጋዚ ደውዬ ዳንኤል …
የናይል ተፋሰስ አገሮች በአባይ ወንዝ ላይ የሚኖራቸውን ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የተፈረመውን ስምምነት ቡሩንዲ ስድስተኛ አገር በመሆን …
በሊቢያ የጸረ-መንግስት ተቃውሞ የሚያካሂዱ ቡድኖች የመንግስቱ ታጣቂዎች የዛዊያ ከተማን ለማስለቀቅ ያደረጉትን ጥረት መመከታቸውን አስታወቁ። ለ42 አመት …
ጋዳፊ ህዝባቸውን መግደል ካላቆሙ ዩስ ማንኛውንም አማራጭ እንደምትጠቀም አስታወቀች Read more →
ሰሎሞን አባተ ወደ ጄኔቫ ደውሎ የስደተኞቹን ሁኔታ አስመልክቶ የኮሚሽነሩን ቃል አቀባይ ሲቤላ ዊልክስን አነጋግሯል፡፡ በጦርነት ከደቀቁት …
በሁለቱም አካባቢዎች የሚኖሩት ስደተኞች ሙሉ ሕይወታቸው በችግርና በመከራ የተጣበበ እንደሆነ ይናገራሉ፡፡ ከስደተኞቹ እና ከባለሥልጣናቱም ጋር እየተነጋገረ …
በጸረ-መንግስት ተቃውሞዎች የተናወጠችውን ሊቢያ ለቀው ለመውጣት በርካታ ሽህ የውጭ አገር ስደተኞች በአውሮፕላን፤ በመርከብና በእግር እየተመሙ ባለበት …
ሁለት ኢትዮጵያዊያን በሊቢያ መሞታቸውንና በርካታዎች መሰወራቸውን ስደተኞቹ አስታወቁ Read more →
በረቂቅ ቅርሶች ምንነትና ጥበቃ አስፈላጊነት ዙሪያ የሚያጠነጥን ውይይት ነው። ለመሆኑ «ረቂቅ» ቅርሶች፤ ሲባሉ ምንድናቸው? በስፋት ከሚታወቁት …