የኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ቡድኖች «የሰሜን አፍሪቃና የመካከለኛው ምሥራቅ ዓይነቱን ሕዝባዊ መነሳሳት ለመከላከል ያለመ ነው» ሲሉ በገለጹት …

በኦሮሚያ ተቃዋሚዎች እየታሠሩ መሆኑን ይናገራሉ Read more →

ሊቢያ ያሉ ኢትዮጲያውያን ስደተኞች በብጥብጥ እየታመሰች ካለችው ከዚያች ሀገር በምን ቀዳዳ እንደምንወጣ ጨንቆናል እያሉ ናቸው። መዲናዋ …

ትሪፖሊ ያሉ ኢትዮጵያውያን የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ናቸው Read more →

በጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ሚስተር ዲርክ ኒበል የተመራ አንድ የጀርመን መንግሥት ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሥራ …

የኢትዮ-ጀርመን ግንኙነትና የሰብአዊ መብቶች ጉዳይ Read more →

የመለስ አገዛዝ ኤርትራን አስመልክቶ አዲስ የውጭ ፖሊሲ ማውጣቷን ገለፀ። የአሥመራን መንግሥት ከሥልጣን ለማስወገድ “አስፈላጊውን ሁሉ አደርጋለሁ” …

መለስ የአሥመራን መንግሥት ለማስወገድ “አስፈላጊውን ሁሉ አደርጋለሁ” አለ Read more →

የአረብ ሊግ የሊቢያ የዓየር ክልል ከበረራ ነፃ እንዲሆን በጠየቀ በሳምንቱ አሁን የዓየር ጥቃቱን እየነቀፈ ነው። ዛሬ …

የአረብ ሊግ በሊቢያ ከበረራ ክልክል ቀጣናን ለማስከበር የተወሰደውን ርምጃ አፈጻጸም ነቀፈ Read more →

ከሳምንት በፊት በጂማ ዞን አሰንዳቦ ከተማ ተጀምሮ ወደ ጭሮ አፈታ ኦሞ ናዳ እንዲሁም ወደ ሌሎች ወረዳዎች …

በቅርቡ ለደረሱት አብያተ ክርስትያናት ቃጠሎ ከጊዜያዊው መነሻዎች ባሻገር ለዓመታት የቆዩ የተሳሳቱ ምክኒያቶች አሉ ሲሉ የሃይማኖት መሪዎች አመለከቱ Read more →

«የንግግር ነፃነት በኢትዮጵያ፤ ወቅታዊ ይዞታና አንድምታው፤» በእሰጥ አገባ የተጀመረው የሁለት ወገን ክርክር ቀጥሏል። የክርክሩ ተሳታፊዎች፥ አቶ …

የንግግር ነፃነት በኢትዮጵያ፥ የዛሬ ይዞታውና አካሄዱ፤ ከየት ወደ የት? Read more →

«ሃኪምዎን ይጠይቁ፤» በምሽቱ ቅንብሩ፥ ጆሮ ላይ «ጭው፤» የሚልና ሌሎች መሰል አዋኪ ጩኸቶችን ምንነትና መነሻ አስመልክቶ አድማጮች …

ምንም ዓይነት ውጫዊ ድምፅ በሌለበት የሚሰማ ጆሮ ላይ ጭው የሚል ድምፅ ከምን ይመጣል? Read more →

ዩናይትድ ስቴትስ እና ሸሪኮችዋ በሊቢያ በመዲና ትሪፖሊ አጠገብ ባሉ  የሀገሪቱ መንግሥት ዒላሚዎች ላይ የጀመሩትን  ያየር ጥቃት …

ዩናይትድ ስቴትስ እና ሸሪኮችዋ በሊቢያ ያየር ጥቃቱን ቀጥለዋል፥ ጋዳፊ በምላሹ በረጅም ጦርነት እጠምዳችኋለሁ ሲሉ ዝተዋል። Read more →