ጅብ ልጁን እየላጨ ነበር አሉ፡፡ ሰማ፡፡ ግን የድምጹን አቅጣጫ ለማወቅ አልቻለም፡፡ አህያም ብትጠብቅ ብትጠብቅ የመጣ ጅብ የለም፡፡ ውሻውንም ‹ባክህ ዝም ብለህ ሽብር ስትነዛ ነው እንጂ፤ ጅቡ ወይ ሞቷል፣ ወይ የለም፣ ወይ ተኝቷል› አለቺው፡፡ ‹አይደለም› አለ ውሻ፡፡ ‹አይደለም፤ ጅቡ ሰምቷል፡፡ አንቺ …

አደጋውና ማስጠንቀቂያው – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

የኮፈሌ ወጣቶች ትራንስ ኢትዮጲያ ካንፓኒ የተባለ ስንዴ ጭኖ ወደ አዲስ አበባ ሲሄድ የነበረውን ስንዴውን አውርደው መኪናውን አቃጥለውታል ።

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ በሻሸመኔ የፌዴራል ፖሊሶች ግድያ ወደ ውሾች ዞሯል–ለምን ? በሻሸመኔ መልዕክቶች በጽሁፍና ድምጽ በየዕለቱ እየተሰራጩ ነው–ምን ይላሉ? ዝርዝር፡- በመላው ኦሮሚያ እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ የተቃውሞ እንቅስቃሴ አካል የሆነውና በሰሞኑ በሻሸመኔ አጎራባች ወረዳዎች …

የአቶ አባዱላና አቶ ወርቅነህ ገበዬሁ የሻሸመኔ ጉዞ ምንም ውጤት አላስገኘም…፡፡ Read more »

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Written by  ኤልያስ– Addis Admass · ኃይሌ፤ “ዲሞክራሲ ለአፍሪካውያን ድሎት ነው” ቢልስ? · ኢህአዴግ፤ “ዲሞክራሲ ለኛ የህልውና ጉዳይ ነው” ብሏል ባለፈው ሳምንት በእዚሁ ጋዜጣ፤ “መንግስት በነዳጅ ዋጋ ላይ ተገቢውን ቅናሽ አላደረገም”  በሚል ርዕስ በወጣው …

“እባካችሁ ፀጥታ! ዲሞክራሲ እንቅልፍ ላይ ነው!” Read more »

 ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት   ኢህአዴግ – አንድነት – ወህኒ ቤት * ከ20 በላይ ሠላማዊ ሠልፍ ብመራም አንዲት ጠጠር አልተወረወረችም * ኢህአዴጎች ለልጅ ልጆቻቸው የማይቆጭ ነገር ትተው ቢያልፉ መልካም ነው * ከፖለቲካ ጋር የተዋወቅሁትና የተጠመቅሁት በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ነው …

ፖለቲከኛ ሀብታሙ አያሌው – በነጻነት ማግስት Read more »

ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ? ሰማህ እንዴ ሲጣሩ፥ ሰማህ ከቶ ያን ሰማይ? ሰማህ ሲጮህ ባህሩ፥ ሰማህ ሲተራመስ ቀላይ? ሰማህ ሲታመስ ሀገሩ፥ ሰማህ ሲላወስ ያ ተባይ? ሰማህ መንገድ ሲማትር፥ ሰማህ ሲከለከል ከልካይ? ሰማህ ወገኔ ምድሩን፥ ሰማህ ጎኔን ዓለሙን? “እህ” አልከው ይሆን ከቶ፥ …

ሰማህ ወይ ሕዝቤ፥ ሰማህ? /ዮሐንስ ሞላ/ Read more »

አስቸኳይ// ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ— የሁላችን አሸናፊነት ማረጋገጫ ብቸኛው መፍትሄ፤ ለህወኃት ‹‹ የወንድ በር ፣የማሪያም መንገድ፤›› ዛሬ ላይ ሁሉም ነገር ከትናንቱ በጣም ፈጣን በሆነ መንገድ እየተለወጠ ነው፡፡ የህወኃት/ኢህአዴግ ችግሮችን በኃይል፣ክህደት፣እብሪትና በደረቅ ፕሮፖጋንዳ የማፈን አካሄድ አብቅቶለታል፤ አክቶሞለታል፡፡ ‹‹ማን ከማን ተጣላ›› ለሚለው ተደጋጋሚ …

አስቸኳይ – ብሄራዊ ውይይት፣መግባባትና ዕርቅ – Girma Bekele Read more »

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ ‪#‎Ethiopa‬ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎Anwar‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ፖሊሶች ወረቀት ይገባል በሚል በፍተኛ ቢያዋክቡም ህዝበ ሙስሊሙ ግን የሰለጠነ ከባድ የድምጽ ተቃውሞውን አሰምቷል፡፡ በዛሬው እለት በታላቁ አንዋር መስጅድ ከተሰሙት ተቃውሞዎች ኮሚቴው ይፈታ ድምጻችን ይሰማ ብሄራዊ ጭቆና ይብቃ መንግስት …

በታላቁ አንዋር መስጅድ ከባድ የድምጽ ተቃውሞ ተካሄደ Read more »

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ *ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብር ተጠርጥረው በፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ማዕከል በእስር ላይ የሚገኙት የኦፌኮ አመራሮች እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው የ28 ቀን ተጨማሪ የምርመራ …

እነ በቀለ ገርባና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሺፈራው ለመጋቢት 9 ተቀጠሩ :ጋዜጠኛ ጌታቸው ጨለማ ቤት ታስሯል Read more »

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Ambo‬ ‪#‎Oromo‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት በኦሮሚያ ሻሸመኔ አምቦ ጉደር ሃረርጌ ሸዋ አርሲ ወለጋ እና በተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞዎች ሲሰሙ የዋሉ ሲሆን የአገዛዙ …

በኦሮሚያ የሕዝብ ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::የክልሉ ልዩ ፖሊሶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተታኮሱ ነው:: Read more »

የበይነመረብ ዘመቻ ጋዜጣዊ መግለጫ : Online Campaign Press Release  የበይነመረብ ዘመቻ ጋዜጣዊ መግለጫ   የዘመቻው ርዕስ፦ የኅሊና እስረኞች ይፈቱ! የዘመቻው ቀናት፦ የካቲት 16-17, 2008 የዘመቻው ዓላማ፦ 1ኛ) በግፍ የታሰሩ ጓደኞቻችን እንዲሁም ሁሉም የኅሊና እስረኞች (በምርመራ ቀጠሮ ላይ ያሉ፣ ክስ ተመስርቶባቸው ፍርድ ቤት የሚመላለሱ እና የተፈረደባቸው) ያለ ቅድመ ሁኔታ …

የበይነመረብ ዘመቻ ጋዜጣዊ መግለጫ : Online Campaign Press Release Read more »

የፌደራል ፖሊስ አድማ በታኝ አዛዥ በራሳቸው ላይ የመግደል ሙከራ አደረጉ::መትረፋቸው ያጠራጥራል:: በዛሬው እለት በቃሊቲ አከባቢ በሚገኘው የፖሊስ ደህነቶች መሰብሰቢያ በተደረገው ግምገማ ላይ የፌዴራል ፖሊስ የአድማ በታኝ አዛዥ በሆነው ሻምበል የማነ መንጁስ ላይ በተደረገ ከፍተኛ ግምገማ እጅግ አደገኛ ግምገማ በመሆኑ ጫና …

የፌደራል ፖሊስ አድማ በታኝ አዛዥ በራሳቸው ላይ የመግደል ሙከራ አደረጉ::መትረፋቸው ያጠራጥራል:: Read more »

በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::አዳዲስ ተቃውሞዎች በመጭው ሳምንት ይቀጥላሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኢትዮጵያ የኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ የዋለ ሲሆን በምጥራብ አርሲ አሳሳ በምስራቅ ሃረርጌ ጉራዋ ዶጉ ወረዳዎች በወለጋ በባሌ እንዲሁም በሸዋ ክፍለሃገሮች …

በኦሮሚያ የተለያዩ አከባቢዎች ተቃውሞ ቀጥሎ ውሏል::አዳዲስ ተቃውሞዎች በመጭው ሳምንት ይቀጥላሉ:: Read more »

ረሃብ ሂወት እየቀጠፈ ነው:: Amdom Gebreslasie/ArenaTigrayParty  ፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥፥ በትግራይ ክልልና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ዞን በድርቅ የተጠቁ ወረዳዎች ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው። ድርቁ ለመከላከል ተብሎ እየመጣ ያለው የእርዳታ እህልና እርዳታ ጠባቂ ህዝብ ቁጥር ስለማይመጣጠን፣ የመጣው እርዳታ ከከፍተኛ …

በትግራይና ኣማራ ክልል ዋግ ኽምራ ድርቁ ባስከተለው ረሃብ የሰውና የእንስሳት ሂወት እየተቀጠፈ ነው። Read more »

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ የሰማያዊ እና የመድረክ ፓርቲዎች አመራሮች ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መወያየታቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ተናግረዋል፡፡ የፓርቲዎቹ አመራሮች የሆኑት ፕ/ር በየነ ጴጥሮስ፣ ኢ/ር ይልቃል ጌትነት እና ዶ/ር መረራ ጉዲና …

ሰማያዊና መድረክ ከስዊድን የፓርላማ አባላት ጋር ተወያዩ Read more »

ኮፈሌ በአሁኑ ሰዓት በተቃውሞ እየተናወጠች ትገኛለች ሁለት ሰዎች የሞቱ ሲሆን አንደኛው ከጉርሚቾ ሲሆን መምህር ሲሆን ሁለተኛው ከዌጌ የሆነ ገበሬ መሆናቸው የታወቀ ሲሆን የመንግስት ቢሮዎችን እየተቃጠሉ መሆናቸው ታውቋል ። በተያያዘም በአሁኑ ሰዓት ወታደሮች ቤት ለቤት እየዞሩ ወጣቶችን እየደበደቡና እየያዙ መሆናቸው ታውቋል …

የኮፈሌ መንገድ በተቃዋሚዎች ሙሉ ለሙሉ ተዘግቷል ። Read more »

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ ‪#‎EthioMuslims‬ ‪#‎EthioMuslimPeacefulStruggle‬ ‪#‎NationalOppression‬ ረቡእ የካቲት 9/2008 ኢትዮጵያዊው ሙስሊም እየደረሰበት የሚገኘውን ብሔራዊ ጭቆና ከጫንቃው ላይ ለማራገፍ ላለፉት አራት አመታት ፍጹም ሰላማዊ በሆነ መንገድ እየታገለ ይገኛል። ይህ እልህ አስጨራሽ ትግል የተለያዩ እርከኖችን ሲሻገር ሰላማዊነቱን …

ብሔራዊ ጭቆናው የትግላችን መዘውር ሆኖ ይቀጥላል! ድምፃችን ይሰማ Read more »

ለቀጣዩ ትግል ስኬት– የክህደት አቆራኝ ቀለበት ይበጠስ// መነሻ ኃሳብ – #GirmaBekele – የአቶ ተክሌ በቀለ ‹‹ ሌላ አዲስ ፓርቲ ለምንና እንዴት ?›› 07/06/2008 ወዳጄ አቶ ተክሌ በዚህ ጽሁፋቸው ለማስተላለፍ የፈለጉት መልዕክት ይዘት ሲጠቃለል ለአንድነት ፓርቲ መፍረስ ‹‹ ከገዢው ፓርቲ ረጅም …

ለቀጣዩ ትግል ስኬት– የክህደት አቆራኝ ቀለበት ይበጠስ// መነሻ ኃሳብ – Girma Bekele Read more »

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopiaJudges‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – በሕወሓት የፍትህ ስርኣት ደስተኛ ያልሆኑት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተገኔ ጌታነህ ስራቸውን በፈቃዳቸው ከስራቸው የለቀቁ …

የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ ተገኔ ጌታነህ ከአገሪቱ ብልሹና ጣልቃገብ አሰራር የፍትህ ስርኣት ራሳቸውን አገለሉ:: Read more »

በምዕራብ አርሲ ሻሸመኔ እና አዋሳኝ ከተሞች ውጥረቱ የቀጠለ ሲሆን በየሕዝቡ ተቃውሞ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተሰማ ከመሆኑም በተጨማሪ በዛሬው እለት ወደ ከተማው የሚያስገቡ እና ወደ መሃል አህገር የሚያሻግሩ መንገዶች ተዘጋግተው የከተማው ወጣቶች ከአግኣዚ ወታደሮች ጋር እየተፋለሙ መሆኑ ታውቋል:: ለሻሸመኔ አጎራባች አዶላ …

ሻሸመኔ ውጥረቱ እንደቀጠለ ነው:: አዶላ የአግኣዚ ጦር መሰብሰቢያ በእሳት ነደደ:: Read more »

ከሚዛን ወደ ቴፒ ስጓዝ የነበረው የሚዛን ቴፒ ዩኒበርስቲ  ሰርብስ 57 ሰዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ እያለ በቴክንክ ብልሽት ምክንያት ድልድይ ዘሎ በመግባት እስከ አሁን የ14 ሰዎች አስክሬን ሲገኝ 30 የሚሆኑት ከባድ ጉዳት ላይ ሆስፒታል ሲገኙ የቀሩት በውሃ መወሰዳቸውንና በመኪና ስር ናቸው …

በሚዛን ቴፒ መስመር በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ 14 ሰዎች ሞቱ:: Read more »

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። ሙስናም ቀስ በቀስ ሥር እየሠደደ፤ ፈጣኑን የምጣኔ ሐብት ዕድገት እየገዘገዘ፤ የመንግሥትን ገቢ እያመናመነ፤ የሐገሪቱን ሐብት እያራቆተ፤ አልፎ ተርፎም የግለሰቦችን ክብር እየናደ፤ ነባሩን ባሕልና ወግ እያናጋም ነዉ። ኢትዮጵያ ፈጣን የምጣኔ …

በ12 ዓመታት ብቻ ወደ አስራ-ሁለት ቢሊዮን ዶላር የተጭበረበረ ገንዘብ ከኢትዮጵያ ወጥቷል። Read more »

የሃይሉ ሻውል መኢአድ ፓርቲ እርስ በርሱ ሲባላ በደቡብ የወያኔ-ደህንነት ቢሮ ሶስት የተቃዋሚ አመራሮችን አፍኗል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎AEUO‬ ‪#‎SLM‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ወያኔ ሰላማዊ ፓርቲዎችን እና አመራሮችን ማሸበሩን ቀጥሏል::በኢንጂነር ሃይሉ ሻውል ፓርቲ መኢአድ ውስጥ በፕሬዚደንቱ አበባው መሃሪ እና በማእከላዊ ምክር ቤቱ መካከል በተነሳው …

የሃይሉ ሻውል መኢአድ ፓርቲ እርስ በርሱ ሲባላ በደቡብ የወያኔ-ደህንነት ቢሮ ሶስት የተቃዋሚ አመራሮችን አፍኗል:: Read more »

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም *‹‹ትዕዛዙ ግልጽ አልሆነልንም›› ማ/ቤት *‹‹ይሄ የፍ/ቤቱን ትዕዛዝና ህገ-መንግስቱን አለማክበር ነው›› ዳኛ ዳኜ መላኩ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከተከሰሱበት የሽብር ወንጀል ነጻ እንደሆኑ ተበይኖ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ከተሰጠላቸው …

እነ ሀብታሙ አያሌው እንዲፈቱ ፍ/ቤት ትዕዛዝ ቢያስተላልፍም ማ/ቤት ሊለቃቸው አልቻለም Read more »

#Ethiopia #MinilikSalsawi መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ ። [youtube http://www.youtube.com/watch?v=GgOC9SKgY4k]

“የጋማ ከብቶች” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት  Addis Admass : ያንተ ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነትና ቅርስ ስለሆነ ብቻ ዝም ብለህ አትዋጠው፤ አንጥረው፡ ፡ ዕውቀት ወደሚባል፣ ማስረጃ ወደሚባል፣ መረጃ ወደሚባል፣ ክርክር ወደሚባል፣ ተጠየቅ ወደሚባል፣ ኅሊና ወደሚባል እሳት ላይ አውጣው፡፡ ይነጥራል፡፡ በቀደም ድሬዳዋ ላይ …

“የጋማ ከብቶች” – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት Read more »

በደቡብ ክልል በጎሙ ጎፋ ዞን ውስጥ የሚገኙ የቁጫ ህዝቦች፤ በሚያነሱት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስራት፣ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በምሬት ገለፁ፡፡ የቁጫ ህዝብ ከ1987 ዓ.ም ጀምሮ ባልተደራጀ መልኩም ቢሆን የማንነት ጥያቄ ሲያቀርብ መቆየቱን የገለፁት ቅሬታ አቅራቢዎቹ፤ በ2005 ዓ.ም ህዝብ እንደ አንድ …

የቁጫ ህዝቦች፤ በሚያነሱት የማንነት ጥያቄ ምክንያት እስራት፣ ድብደባና እንግልት እየደረሰባቸው መሆኑን በምሬት ገለፁ፡፡ Read more »

እስቲ ኦሮሞነት የለብኝም የሚል እጁን ያውጣ – ግርማ ካሳ ኦሮሞነት ኢትዮጵያዊነት ነው። ጀነራል ጃጋማ ኬሎ እንዳሉት ኦሮሞ ግንድ ነው። ግምቴ የተሳሳተ ባይሆንም ከ80% በላይ የሚሆነው ኢትዮጵያዊ ኦሮሞነት አለበት።፡በተለይም “አማራ” የሚባለውና “ኦሮሞ” የሚባለው የተደባለቀ ነው።በጎንደር ከአጼ ቴዎድሮስ በፊት ኦሮሞች ነበሩ የሚገዙት። …

እስቲ ኦሮሞነት የለብኝም የሚል እጁን ያውጣ – ግርማ ካሳ Read more »

በዘላላም ክብረት ሁለቱም ሃገራት በይፋ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ከጀመሩ መቶ ዓመታት አልፈዋል፡፡ ሁለቱም በተመሳሳይ ወቅት ከኮሚኒስታዊ አስተዳደርና ስርዓት መፋታታቸውን ባወጁ ማግስት ዴሞክራሲን ተግባራዊ የማድረግ ፈተና አጋጥሟቸዋል፡፡ ሁለቱም ሃገራት በተመሳሳይ ወቅት ባፀደቁት ሕገ መንግስታቸው የምርጫ ዴሞክራሲን (electoral democracy) አውጀዋል፡፡ ነገር ግን ሁለቱም …

ነገረ ‹ቀለም አብዮት› በዘላላም ክብረት Read more »

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ ይቺን አጭር ፅሁፍ ለመጫር የገፋፋኝ በዛሬው እለት አትሌት ሐይሌ ለአንድ የውጭ ሚዲያ የሰጠውን አስተያየት በማዳመጤ ምክንያት ነው። አላማዬ ሐይሌ የተናገረውን ሁሉ ለመቃወም አይደለም። ወይም አንዳንድ ” ልወደድ ባይ ደካማ” …

” ዲሞክራሲ -101″…”መካሪ አያሳጣህ!” ( ኤርሚያስ ለገሰ ) ተጳፈ ለሀይሌ ገ/ስላሴ Read more »

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተከላከሉ ተባሉ *ተከሳሾች 200 የሰው መከላከያ ምስክሮች አሉን ብለዋል በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የኢትዮ-ኤርትራ ድንበርን አቋርጠው ኤርትራ የሚገኘውን የአርበኞች ግንቦት ሰባት ወታደራዊ ክንፍ ሊቀላቀሉ ከአዲስ አበባ ተነስተው ሲጓዙ ማይካድራ የሚባል የድንበር ከተማ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ጠቅሶ የፌደራል አቃቤ …

እነ ብርሃኑ ተ/ያሬድ ተከላከሉ ተባሉ ::ተከሳሾች 200 የሰው መከላከያ ምስክሮች አሉን ብለዋል Read more »

ጃዋር የግብሩን አደረገ!!! Meski Ab Fits ወንድም ጃዋር እርሱን የሞላውን ጥላቻ ለሌሎች ለማካፈል በርትቶ ይሰራል !!! በፈረንጅ አፍ “He tries a lot to diffuse his negative energy to others !” ፡፡ በበውቀቱ ስዩም አፍ ደግሞ ጃዋር ስስታም ነው! ስስታምነቱን በብሄር …

ጃዋር የግብሩን አደረገ!!! Meski Ab Fits Read more »

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኃይሌ ወንድማችን ፣ ቆጣቢው ኃይሌ ፣አባ ሃናው ኃይሌ ፣ ባለፎቁ ኃይሌ ፣ ባለ ሲኒማ ቤቱ ኃይሌ ፣ የኦሎምፒክን ሜዳይ ደግሞ ደጋግሞ ያጠለቀው ትልቁ ሰው ኃይሌ ተሳሳተ ይላሉ ። አሁን ኃይሌ ምኑ ጋ …

ኃይሌ ምን አገባው ! ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ ቦርከና ፍልውሃ አካባቢ ሂጅራ በተባለ ቦታ በደረሰ አደጋ 2 የህዝብ ማመላለሻዎች ተጋጭተው በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ ለጊዘው የ9 ሰው ሕይወት ሲያልፍ ቁጥሩ ያልታወቀ ተሳፋሪ ከባድ እና ቀላል አካልጉዳት እንደደረሰበት ተገለጸ፡፡ ዛሬ በግምት ከጠዋቱ ሶስት ሰአት …

በኦሮሞ ብሄረሰብ አስተዳደር ደዋጨፋ ወረዳ በደረሰ ከባድ የመኪና አደጋ የ9 ሰው ሕይወት አለፈ:: (VIDEO) Read more »

የኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ማየት የህዝብን ችግር ቸል ማለት ለማይፈታ አጣብቂኝ ይዳርጋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) ‪ የህዝብን የልብ ትርታ፣ የሀገር ወዳዶችንና ውጪ ያሉ ኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ሳይሆን እንደ አጋዥ በማየት ማግባባት፣ ማስማማት፣ለሃገር ስኬት እና እድገት ለህዝብ ነጻነት እና መብት መከበር ለዜጎች ከእስር …

የኢትዮጵያውያንን ድምጽ እንደመጋዝ ማየት የህዝብን ችግር ቸል ማለት ለማይፈታ አጣብቂኝ ይዳርጋል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

በመስከረም ያረጋል ላይ ዛቻና ማስፈራሪያው ቀጥሏል የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል የሆነችው ወ/ሪት መስከረም ያረጋል፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሚገኝ ገለፀች፡፡ ጥር 28 ቀን 2008 ዓ.ም ከፒያሳ አስኮ ወደሚገኘው ቤቷ በማምራት ላይ ሳለች ሁለት ማንነታቸው ያልታወቁ ሰዎች ተከታትለዋት ወደ ታክሲ እንደገቡ ያስተዋለችው …

የአንድነት ፓርቲ የቀድሞ አባል የሆነችው ወ/ሪት መስከረም ያረጋል፣ ዛቻና ማስፈራሪያ እየደረሰባት እንደሚገኝ ገለፀች፡፡ Read more »

ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው ) ከጃዋር ሃሳብ የማልስማማበት እና የምስማማበትን ስለመለየት፤ የኛ ሀገር ፖለቲካ የቡዳ ፖለቲካ ነው እንዳሉት ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና አሁንም ድጋሚ ፖለቲካችንን ቡዳ ሊበላው ነው መሰል ጣት መቀሳሰር እና እነ …

ኦሮሚያ የመላው ኢትዮጵያዊ መላው ኢትዮጵያም የሁሉም ኦሮሞ ናት! -አበበ ቶላ (አቤ ቶክቻው ) Read more »

በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በኦሮሚያ ክልል ጉጂ ዞን የሚገኙ የሰማያዊ ፓርቲ የዞንና የወረዳ አመራሮችና አባላት ካለፈው ቅዳሜ ጀምሮ ከየቤታቸው እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸውን የነገረ ኢትዮጵያ ምንጮች አስታውቀዋል፡፡ በዞኑ የፓርቲው ሰብሳቢ አቶ ግርጃ ገቦውጮ …

በጉጂ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እየታደኑ እየታሰሩ መሆናቸው ተገለጸ Read more »

ሱዳን በኣቶ መለስ የተሰጣት መሬት ለመረከብ ሽርጉድ እያለች ትገኛለች። Amdom Gebreslasie በ2002 ዓ/ም ሃገራቀፍ ምርጫ ወቅት ኣቶ ስዬ ኣብራሃ በኢትዮ_ሱዳን ድንበር ከ35_65 ኪ/ሜ የሚሸፍን የኢትዮጵያ ቆዳ መሬት ለሱዳን ለመስጠት ተደራድረው እንደጨረሱ ኣጋልጠው ነበር። በዚህ መሰረት እንደ መተማ ዮውሃንስ፣ ቋራ፣ ልጉዲና …

የሱዳን መንግስት የኢትዮጵያ ድንበር በርካታ ኪሎሜትሮች በመግፋት ኣዲስ የኢሚግሬሽን ህንፃ በልጉዲ ከተማ ገንብተዋል። Read more »

የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገርና ሕዝብ ቅድሚያ ሊሰጣቸው ይገባል የፖለቲካ ጥቅም እና የበላይነትን ለማስቀደም መፍጨርጨር የሕዝብን ትግል ለፖለቲካ ፍጆታ እና ለትግል ሽሚያ ማዋል …

(ምንሊክ ሳልሳዊ) – የኢትዮጵያ ሕዝብ ውክልና የሰጠው የፖለቲካ ድርጅትም ይሁን ግለሰብ የለም::አንዱ ሌላውን የመጋፋት መብት የለውም:: Read more »

እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በፌደራል አቃቤ ህግ ይግባኝ ተጠይቆባቸው ጉዳያቸውን በእስር ቤት ሆነው እየተከታተሉ የሚገኙት የቀድሞው አንድነት፣ የሰማያዊ እና የአረና ፓርቲዎች አመራሮችና መምህር አብርሃም ሰለሞን ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ እንደሚጽፍ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ አስታውቋል፡፡ …

እነ ሀብታሙ አያሌው ከእስር ሊፈቱ ነው ተባለ Read more »

ረብ የለሽ ምክንያቶችን በመደርደር ህወሓትን ያርበደበደ ትግል ተቃውሞ መገኘት ምን ይባላል??? Eyasped Tesfaye በዚህ ትግል ውስጥ ባለፉት 3 ወራት ብቻ ወደ 200 የሚጠጋ ሰው በአብዛኛው ወጣቶችና ህፃናት የህይወት መስዋዕትነት ከፍለዋል ♠በዚህ ለ3 ወራት በዘለቀው ህዝባዊ ትግል ህወሓት/ኢህአዴግ እጁን ተጠምዝዞ እቅድ …

ረብ የለሽ ምክንያቶችን በመደርደር ህወሓትን ያርበደበደ ትግል ተቃውሞ መገኘት ምን ይባላል??? Eyasped Tesfaye Read more »

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ። Amdom Gebreslasie በባህላዊ መንገድ ወርቅ በመፈለግ ስራ ተሰማርተው የነበሩ ወጣቶች የሚበዙባቸው 85 የትዮጵያውያን ከኤርትራ ድንበር ተሻግረው በመጡ ታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ መወሰዳቸው ያከባቢው ኑዋሪዎች ገልፀዋል። ዓፈናው ያጋጠመው በትግራይ በምዕራባዊ …

በወርቅ ፍለጋ የተሰማሩ 85 ወጣት ኢትዮጵያውያን በታጣቂዎች ታፍነው ወደ ኤርትራ ተወሰዱ። Read more »

ኬንያ እንደመኖር ነው ? ? ? – ግርም ካሳ ጃዋር መሐመድ እኛ እንድናነብው ይመስለኛል በአማርኛ ትንሽ ዘርዘር ያለ ነገር ጽፏል። አንድ መሰረታዊ ነጥብ ላይ ጥቂት ማለት እፈልጋልሁ። “ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነች ስንል ኦሮሚያ የኦሮሞ ህዝብ ሀገር ነች ( Oromia is …

ኬንያ እንደመኖር ነው ? ? ? – ግርም ካሳ Read more »

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት  Jawar Mohammed ወዳጄ አበበ ገላው ( Abebe Gellaw) ሰሞኑን በአፋን ኦሮሞ የጸፍኳትን አንድ ንባብ ወደ እንግሊዚኛ አስተርጉሞ በመለጠፉ ከልብ አምሰግናለሁ (የትርጉም ግድፈቶቹ እንዳለ ሆኖ)። ያቺ ጽሁፍ ይህን ያህል ተወዳጅ ከሆነች እነሆ እኔም ሃሳቧን ሰብሰብ አድርጌ በአማርኛ …

አዎን ኦሮሚያ የኦሮሞ ናት !!! Jawar Mohammed Read more »

የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ ==================================== ዓረና ትግራይ በ2005 ዓ/ም ምርጫ ቦርድ በተገኘበት ጉባኤ አካሂዶ ለምርጫ ቦርድ ሰነዶችን ቢያቀርብም እስካሁን ሰነዶቹ እውቅና እንዳላገኙ በተዳጋጋሚ ደብዳቤዎች እየላከ በተደጋጋሚ ዓረናም በደብዳቤ መልስ ቢሰጠውም ከግዜ ወደ ግዜ ጥያቄዎቹ እየቀያየረ ፍላጎቱ ማብራርያ ሳይሆን ከጉባኤ …

የምርጫ ቦርድ ሴራ በዓረና ላይ – ወደ ህገወጥ መንገድ ለማስገባት እየገፋ ነው፡፡ Read more »

በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: Andargachew Tsege 61st Birth Day in London. በለንደን የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች የታጋይ አንዳርጋቸው ጽጌን 61ኛ አመት በማስመልከት አንዳርጋቸው ጽጌ ይፈታ ሲሉ በለንደን ሰልፍ ማድረጋቸው ከአከባቢው የደረሱ መረጃዎች ጠቁመዋል::በሃገሪቱ …

በለንዶን የታጋይ አንዳርጋቸው የልደት ቀን በማስመልከት ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ:: (VIDEO) Read more »

ነስር (Nose bleeds) (በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም ቱፈር) በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) የምንለው አስደንጋጭ የሆነ፤ነገር ግን በአብዛኛው ለከፋ አደጋ የማይዳርግ የሕመም ዓይነት ነው፡፡ ነስር በሁለት ዓይነት ይከፈላል፡፡ 1) ከፊተኛው የአፍንጫችን ክፍል የሚመጣ ነስር (Anterior Nosebleeds) • ይህ ዓይነቱ የነስር ዓይነት ከ90 …

በአፍንጫ ደም መፍሰስ (ነስር) (Nose bleeds) Read more »