በሃገራችን ለተከሰቱ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች የኢሕኣዴግ የፖሊሲ ክምር በፍጹም መፍትሄ አይሆንም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሃላፊነት የጎደለው የወያኔ አገዛዝ ወንጀል ብንናገረው ብንናገረው ተዘርዝሮ አያልቅም::እየሰራን ነው እያለማን ነው በሚል የልማታዊ ዲሞክራሲ ሽፋን ላለፉት 25 …

በሃገራችን ለተከሰቱ የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ችግሮች የኢሕኣዴግ የፖሊሲ ክምር በፍጹም መፍትሄ አይሆንም:: ‪ Read more »

ኢሳት ዜና :-ድርቁ በተለየ መልኩ በከፋባቸው እንደ ሶማሌና አፋር ባሉ ክልሎች ሁኔታውን ተዘዋውረው የተመለከቱ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት እንደተናገሩት ፤ በተጠቀሱት ክልሎች ባሉ የማገገሚያ ጣቢያዎች ከመክሳታቸው ብዛት ቆዳቸው አጥንታቸው ጋር የተጣበቀና ጭንቅላቶቻቸው ብቻ የቀሩ ህጻናት በሞት ቋፍ ላይ ሆነው እያጣጣሩ ይታያሉ። …

በረሀብ ሳቢያ ህጻናት እጅግ በሚዘገንን ሁኔታ እንደሚገኙ የረድኤት ሰራተኞች ለኢሳት ተናገሩ:: Read more »

በገዛ ፍዳቸው ስልጣናቸውን የለቀቁት አቶ ሀብቴ ፊቻላ በሁለት ወራት ልዩነት ውስጥ የፌዴራል ፍ/ቤቶችን ከለቀቁ ከፍተኛ ባለስልጣናት መካከል አራተኛው ሆነዋል። ባለፈው የካቲት ወር የመጀመሪያ ሳምንት የጤና እክል ገጥሞኛል በሚል በገዛ ፈቃዳቸው ከሀላፊነታቸው የለቀቁት የፌዴራል ጠ/ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት እና የህገመንግስት አጣሪ ጉባኤ …

የፌዴራል ፍ/ቤቶችን ከለቀቁ ከፍተኛ ባለስልጣናት መካከል አራተኛው ከሀላፊነታቸው ለቀቁ :: Read more »

ሠማያዊ ፓርቲን ለማፍረስ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። የሚባረሩ ፖለቲከኞች ተለይተው ታውቀዋል (ኤርሚያስ ቶኩማ‬) ሠማያዊ ፓርቲ በሃገራችን ሠላማዊ የፖለቲካ ትግል ውስጥ ተስፋ ከተጣለባቸው ፓርቲዎች ውስጥ በእድሜ አጭር ቢሆንም በውስጡ በያዛቸው ጠንካራ አባላቱ የተነሳ ለአመታት ተኝቶ የነበረውን የሰላማዊ ትግል ከሞተበት አንስቶ መልካም የሚባል በወሬ …

ሠማያዊ ፓርቲን ለማፍረስ ዝግጅቶች ተጠናቀዋል። የሚባረሩ ፖለቲከኞች ተለይተው ታውቀዋል (ኤርሚያስ ቶኩማ‬) Read more »

ከወራት በፊት100 በመቶ / 100 %/ መረጠኝ ያሉት ህዝብ ለሚያሰማው ተቃውሞ እንደምን ጥይት መልስ ሊሆን ይችላል ? ይቅርታ ያሉበትን ጥፋት አጠናክረው፣ የጥፋት ጎዳናውን አስፍተው እየተጓዙ እንደምን በህዝብ አመኔታ ማግኘት ወይም መጠበቅ ይቻላል ? አብሮኣቸው ሲያቦኩ የነበሩ ባለስልጣናትን ማባረር እንደምን ለህዝብ …

አይቻልም !!! ከ25 ዓመታት በኋላም …ለማታለልና ለማጭበርበር ? Girma Bekele Read more »

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru) ኒዮርክ ውስጥ «ታሪክ» የሚያስተምሩት የትግራይ ብሔርተኛው «የታሪክ ዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ፤ ትናንትና በአሜሪካ ድምጽ ትግርኛ ክልፍ ቀርበው «በታሪክ ወልቃይት የትግራይ እንደነበር» ሲያስረዱ በ17ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በElizabel Filleul በፖርቹጋል ቋንቋ የተጻፈውን «Tractatus tres …

«የዶክተር» ገላውዲዮስ አርኣያ አይን ያወጣ ውሸት! (Achamyeleh Tamiru) Read more »

ወልቃይት ጠገዴ የዛሬ ውሎ (መጋቢት 15 ቀን 2008) By Muluken tesfaw ከ400 በላይ የሚሆኑ የዳንሻ እናቶች ልጆቻችንና ባሎቻችን መልሱ ብለው ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ፡፡ የትግራይ ሽምቅ ተዋጊ ኃይል በጠመንጃ ከበባቸው፡፡ የወልቃይት እናቶች ጣሊያን ላይ እንዳደረጉት ሁሉ በርበሬ እየበጠበጡ በዐይናቸው ላይ ደፉባቸው፡፡ …

የወልቃይት ጠገዴ እናቶች የሕወሓትን ሽምቅ ተዋጊ ኃይል በበርበሬ ብጥብጥ መማረክ ችለዋል፡፡ Read more »

ዶክተር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ:: የወያኔ አገዛዝ ትላንትና ከአዲስ አበባ ተነስተው ወደ አሜሪካ ለመብረር በዝግጅት ላይ የነበሩትን የኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶክተር መረራ ጉዲናን ከሃገር እንዳይወጡ ማገዱን የድርጅቱ የቅርብ ምንጮች ገልጸዋል:: አሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ “ቪዥን ኢትዮጵያ” (ራዕይ ኢትዮጵያ) በተሰኘ …

ዶክተር መረራ ጉዲና ከሃገር እንዳይወጡ ተከለከሉ:: Read more »

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎AddisAbabaMasterplan‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት ስልጣኑን እና ጠበንጃን መከታ በማድረግ ከአዲስ አበባ እና ከተለያዩ አከባቢዎች ገበሬዎችን በማፈናቀል እጅግ በርካታ ዜጎችን ለችግር የዳረገ ሲሁን ይህን …

በአዲስ አበባና በዙሪያዋ መሬቶችን በእጅ አዙር ለመግዛት ሕወሓት ደላሎችን ሊያሰማራ ነው:: Read more »

ወልቃይት: ተስፋዎች እና አደጋዎች – Tadesse Biru Kersmo ወልቃይት፣ የህወሓት የግዛት አልጠብ ባይነት፤ ተቃውሞን ደፍጥጦ የመግዛት ፍላጎት እና ዘርን ብቻ መሠረት ያደረገ የአስተዳደር ክልል መዘዝ ጎልቶ ከታየባቸው ቦታዎች ግንባር ቀደሟ ሆናለች። የወልቃቶች “የማንነት ጥያቄዬ አልተመለሰም?” እና የህወሓት “የማንነት ጥያቄ የለህም፤ …

ወልቃይት: ተስፋዎች እና አደጋዎች – Tadesse Biru Kersmo Read more »

ሰላም ወዲ ተስፋይ ( ሄኖክ የሺጥላ ) ስለዚ’ች ልጅ ትንሽ ኣውቃለሁ ። ቤተሰቦቿ የኣዜብ መስፍን የቅርብ ዘመዶች ናቸው ። ራሷ ኣርቲስቷ ኣዜብ መስፍን ተወልዳ ካደገችበት ኣካባቢ ተወልዳ ያደገች ልጅ ነች ። የመለስ ዜናዊ ልጅ (የሰመሃል መለስ ) የቅርብ ጓደኛ ስለመሆኗም …

ሰላም ወዲ ተስፋይ ( ሄኖክ የሺጥላ ) BOYCOTT BEZA FILM Read more »

ኤግዚቢሽን ማዕከሉ፣ ማኅበሩ ከአዲስ አበባ አስተዳደር የፈቃድ ደብዳቤ እንዲያጽፍ ጠይቋል በማዕከሉ ኤግዚቢሽን የሚያዘጋጁ አካላት፥ ፈቃድ የሚያቀርቡት ዕውቅና ካገኙበት ተቋም ነው ማኅበሩ ከማዕከሉ ጋር የፈጸመው ውል በጠቅላይ ቤተ ክህነቱ ጽ/ቤት ደብዳቤ የተደገፈ ነው ያለሰዓቱ የተጠየቀው ፈቃድ፥ በማዕከሉ አሠራር ያልተለመደና በአ/አ አስተዳደርም …

የማኅበረ ቅዱሳን ዐውደ ርእይ መክፈቻ ጊዜ ባልተለመደ ሕገ ወጥ አሠራር እክል ገጠመው፤ መርሐ ግብሩን በዕቅዱ ለማስቀጠል ጥረቱ ቀጥሏል Read more »

ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን መጋቢት 20 ለብይን ጠቅላይ ፍ/ቤት ይቀርባሉ ★★★★ በእነ ሶሊያና ሽመልስ መዝገብ ህብረተሰብን አደጋ ላይ ለመጣል ተንቀሳቅሳችኋል በመባል በፀረ ሽብር ህጉ አንቀፅ 4 ክስ ከተመሰረተብን ሰባት የዞን 9 ጦማሪያን እና ሶስት ጋዜጠኞች ውስጥ የአምስቱ ክስ ተቋርጦ፣ …

ይግባኝ የተጠየቀባቸው የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን መጋቢት 20 ለብይን ጠቅላይ ፍ/ቤት ይቀርባሉ Read more »

መቐለ የህዝብ ቁጣ ሊነሳ ይችላል =========== በመቐለ ከተማ በባጃጅ ኣድማ መምታት የተነሳ ከፍተኛ የትራንስፖርት ችግር ተከስተዊል። ህዝቡ ከፍተኛ እረሮ እያሰማ ነው። በዚህ ሁለት ቀን ውስጥ ችግሩ ካልተፈታ የህዝብ ቁጣ ሊቀሰቀስ ይችላል። ህዝቡ በይፋ ተቃውሞው እየገለፀ ይገኛል። የህዝቡ መንፈስ የተረዳው የክልሉ …

መቐለ የህዝብ ቁጣ ሊነሳ ይችላል Read more »

በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ቀጥለዋል:: #Mekelle ትናንት ዕሮብ መጋቢት14 /08 ዓ/ም በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ተመትቶ ውለዋል። መንግስት ኣድማው በሃይል ለማንበርከክ ያለ ታፔላና ያለ ስምሪት ቦታ ለመስራት የሞከሩ ባለ ባጃጆች በክልሉ ልዩ ሃይል፣ የፖሊስ ና ትራፊክ …

በትግራይ መዲና መቐለ የባለ ባጃጆች ኣድማ ቀጥለዋል:: Read more »

የብራስልስ ከተማ ትናንት ማለዳ በሦስት ፍንዳታዎች ተመታች፣ በአደጋውም 34 ሞተው ከ130 በላይ ቆሰሉ። ከሦስቱ ፍንዳታዎች ሁለቱ በባቡር ጣቢያ፣ አንዱ ደግሞ ዋና ከተማዋ እምብርት ላይ በሚገኘው የባቡር ጣቢያ ነው የደረሱት። ዋሽንግተን ዲሲ — “የዛሬው ቀን ለአገራችን የጨለማ ወቅት ነው” ያሉት የቤልጅግ ጠቅላይ …

በብራስልስ ስለ ደረሰው ጥቃት የሁለት ኢትዮጵያውያን አስተያየት Read more »

በክልሉ ከተካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ሃላፊነታቸዉን በአግባቡ አልተወጡም በተባሉ አመራሮች ላይ የሚወሰደዉ እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ርእሰ መስተዳደሩ አቶ እሼቱ ደሴ ተናግረዋል። አዲስ አበባ — በኦሮሚያ ክልል ከሚካሄደዉ ሕዝባዊ ተቃዉሞ ጋር በተያያዘ ከሃላፊነታቸዉ የተነሱ በተለያየ ደረጃ ላይ የሚገኙ ባለስልጣናት ቁጥር 300 …

በኦሮሚያ 300 የሚሆኑ ባለሥልጣናት ከሥራ ተባረሩ (VOA) Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News መጋቢት 13 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (March 23, 2016 NEWS) ‪#‎የዳንሻ‬ ከተማ በትግራይ ሚሺያዎችና በወያኔ ጦር ስትወረር ሕዝቡም የመኪና መንግደኦችን በመዝጋት ወደ ጎንደርና ሁመራ የሚወስዱ መንገዶችን የዘጋ ሲሆን የታስሩት የሕዝብ ወኪሎች እንዲፈቱ …

የወያኔ‬ መሪዎች ጦራቸውን ወደ ኮንሶ በመላክ ከተማዋን በወታደራዊ ቁጥጥር ስር አድርገዋል። Read more »

  ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል:: [ክቡር ሚኒስትሩ የሚያስገቡት ዕቃ ኬላ ላይ ተይዞባቸዋል፡፡ ሚስታቸው ደወሉላቸው] –    ሰላም ዋልሽ? –    ምን ሰላም አለ? –    ምን ሆንሽ ደግሞ? –    ምን የማልሆነው ነገር አለ? –    ጠዋት ሰላም አልነበርሽ እንዴ? …

ክቡር ሚኒስትሩ ኮንትሮባድ ያስገቡት እቃዎች ኬላ ላይ መያዛቸው ተሰምቷል:: Read more »

መፍረስ ያለበት የፍትሕ ሚኒስቴር ሳይሆን ሕወሓት የሚባለው ገዳይ ድርጅት ነው:: ምንሊክ ሳልሳዊ – ከነሰው በላዎቹ ከነአዘናጊዎቹ ከነገዳዮቹ መንደር የሚመጡ የጊዜ መግዣ እና ማጭበርበሪያ ዘገባዎች አሁንም አልቆሙም:: የኢትዮጵያ ሕዝብ ካለምንም የፖለቲካ ድርጅት ይሁን አስተባባሪ ተቋም መሪነት በራሱ ስለመብቱ እና ነጻነቱ አደባባይ …

መፍረስ ያለበት የፍትሕ ሚኒስቴር ሳይሆን ሕወሓት የሚባለው ገዳይ ድርጅት ነው:: Read more »

ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ! ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ!   ዘገባ – ናታ   በጋቦን አስተናጋጅነት ለሚካሔደው የ2017 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ በምድብ “J” ከአልጄሪያ፣ ሌሴቶ እና ሲሺየልስ ጋር የተደለደለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አልጀርስ አቅንቷል። ሁለቱ ቡድኖች ቀዳሚውን …

ዋሊያዎቹ ከብዙ መንገላታት በኋላ አልጀርስ ገቡ! (ኢትዮ አዲስ ስፖርት) በአልጀሪያ ሆቴልና ማረፊያ ስላልተዘጋጀላቸው መንገላታታቸው ተዘግቧል። Read more »

ከዛሬ 14 / 07 / 2008 ዓ/ም ረፋድ የጀመረው የባለ ባጃጆች ኣድማ “እንደ ሚኒባስ ታክሲዎች ታፔላ ኣበጅታቹና በስምሪት ብቻ መስራት ኣለባቹ” የሚል ኣዲስ ኣሰራር በመቃወም የተመታ ኣድማ ነው። ዛሬ እሮብ መቐለ ከተማ ባጃጆች ምንም ዓይነት እንቅሴቃሴ ኣይታይባቸውም። ከሁለት ሺ ኣምስት …

የመቐለ ባለ ባጃጆች ኣድማ መትተዋል። ሁለት የዓረና ከፍተኛ ኣመራሮች ታሰሩ Read more »

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል:: #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል እና በአማራ ክልል መካከል ያለውን ድንበር የሕወሓት አምባገነን አገዛዝ ዘልቆ በመግባት ወደ ትግራይ ክልል በሃይል በማካለሉ የመጠ የወልቃይት …

ሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም በእርስ በእርስ ጦርነት ልትታመስ ነው::የወልቃይት ሕዝብ ዱር ቤቴ ብሏል:: Read more »

የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው። ።።።።።።። የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር ለትግራይ ክልል መስተዳድር የ30 ሚልዮን ብር ሙስና ክስ ሊያቀርብበት ዝግጅቱ ማጠናቀቁ ታውቋል። የ30 ሚልዮን ብር ክሱ በራያ ለመስኖ ስራ እንዲውል ተብሎ በፌደራል የውሃና ኢነርጂ ምኒስቴር በጀት ተይዞ …

የትግራይ ኣስተዳደር በ30 ሚልዮን ብር የሙስና ክስ ሊቀረበበት ነው። Read more »

እውን ኢህአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት ይሸጋገራል? Tadesse Biru Kersmo ስለዚህ ጉዳይ መወራት ከጀመረ ዓመታት ቢቆጠሩም እንደኔ ግምት ተግባራዊ የሚሆን አይመሰለኝም፤ በድፍረት ካደረጉት ደግሞ የሥርዓቱን ውድቀት ያፋጥናል። ለዚህ ምክንያቶቼ ሦስት ናቸው። 1) የህውሓትን ማዕከላዊ ኮሚቴ እና ሥራ አስፈፃሚ እንዳለ የውህዱ …

እውን ኢህአዴግ ከግንባርነት ወደ ውህድ ፓርቲነት ይሸጋገራል? Read more »

ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል:: በዳንሻና በሶሮቃ ከፍተኛ የሆነ የተኩስ ልውውጥ አለ፡፡ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ከሦስት ቀናት በፊት አቶ ሊለይ ብርሃነ የተባለን የወልቃት አማራ አፍኖ ወስዶ የት እንዳደረሰው …

ሰበር ዜና : በዳንሻ የትግራይ ልዩ ኃይል ፖሊስ ባዶ እጃቸውን ባሉ የወልቃይት አማሮች ላይ እየተኮሰ ይገኛል:: Read more »

የከተማው አስተዳደር ችግሩን የፈጠሩት ቆሻሻ አንሺዎች ናቸው ይላል ከንግድና ከመኖሪያ አካባቢዎች የሚያነሳው ያጣ ቆሻሻ ዕለት ዕለት በመከማቸቱ ንግድ ሥራቸውንም ሆነ ጤናቸውን በማወኩ መማረራቸውን ነዋሪዎች እየገለጹ ነው፡፡ ሥራ ከጀመረ ሦስት ወራት ማስቆጠሩን የገለጹት የሰንዳፋው ቆሻሻ ማከማቻና ማቀነባበሪ ጣቢያ፣ ለዋናው ሥራ ብቻ …

በአዲስ አበባ የንግድ ተቋማትና ነዋሪዎች በተከማቸ ቆሻሻ መማረራቸውን እየገለጹ ነው Read more »

ወያኔ ለረዥም ዘመናት በርካታ ዜጎችን የያዙ ግዙፍ ድርጅቶችን ለመሸጥ በማቀዱ ሰራተኞች የመፈናቅል ስጋት አድሮባቸዋል::የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ሚኒስቴር አራት ግዙፍ ድርጀቶችን ወደ ግል ይዞታ ለማዛወር የሽያጭ ጨረታና የድርድር ጥያቄ ይፋ አደረገ፡፡ ለሽያጭ ጨረታ የወጣባቸው ብሔራዊ የትምባሆ ድርጅትና የኢትዮጵያ ቆርኪና ጣሳ ፋብሪካ …

ወያኔ ለረዥም ዘመናት በርካታ ዜጎችን የያዙ ግዙፍ ድርጅቶችን ለመሸጥ በማቀዱ ሰራተኞች የመፈናቅል ስጋት አድሮባቸዋል:: Read more »

የዙና ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ ባለቤት አቶ ዘሪሁን ጌታሰው፣ የተለያዩ ተሽከርካሪዎችና የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች ለማቅረብና ከተለያዩ የንግድ ሥራ ውሎች የሰበሰቡትን ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ይዘው መሰወራቸው ተሰማ፡፡ አቶ ዘሪሁን የተለያዩ የኮንስትራክሽን ማሽኖች፣ ሲኖትራኮችና አውቶሞቢሎችን ከ60 እስከ 75 ቀናት ድረስ ወደ …

የዙና ትሬዲንግ ባለቤት ከ180 ሚሊዮን ብር በላይ ሰብስበው ተሰወሩ Read more »

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? mereja.com በሕገወጥ መንገድ 98 ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሰብረው የያዙ ሰዎች በቁጥጥር ሥር ዋሉ Reporter amharic እየተካሄደ ባለው የኮንዶሚኒየም ቤቶች ቆጠራ 98 ቤቶች በሕገወጥ መንገድ የተያዙ መሆናቸው በመረጋገጡ፣ …

እውን በሕገወጥ መንገድ በባለስልጣናት እና በዘመዶቻቸው በደላሎቻቸውና ወዳጆቻቸው የተያዙት ቤቶች 98 ብቻ ናቸውን ? Read more »

ውሃ በፈረቃ ፥ የሙታንን መነሳት ተስፋ እናደርጋለን ( ሄኖክ የሺጥላ ) ኣንድ ወዳጄ አዲሱን የአዲስ ኣበባ “ውሃ በፈረቃ” ዜና እንደሰማ ፥ « ድሮ በምን ነበር ?» ብሎ የጠየቃት ጥያቂ ፈገግ ኣድርጋኛለች። የኣዲስ ኣበባ የመሬት ትሎች ዛሬ ዛሬ ከኣፈሩ ይልቅ ለመኖሪያነት …

ውሃ በፈረቃ ፥ የሙታንን መነሳት ተስፋ እናደርጋለን ( ሄኖክ የሺጥላ ) Read more »

የተስፋሁን አለምነህ ጉዳይ እኔም ያሳስበኛል (ኤርሚያስ ቶኩማ) ተስፋሁን በዚህ ዘመን በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ብቅ ካሉ ጠንካራ ወጣት ፖለቲከኞች መካከል አንዱ ነው። ተስፋሁን በይፋ ፖለቲካዊ ድርጅት ውስጥ ገብቶ መታገል የጀመረው በ1996 አመተ ምህረት ገና በለጋ እድሜው በመኢአድ ፓርቲ ነው። በመኢአድ ውስጥም …

የተስፋሁን አለምነህ ጉዳይ እኔም ያሳስበኛል (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

ፍፁም ግራ የሚያጋባ የሀብት እድገት (ቴዎድሮስ ጌታሁን) ባለፈው ዓመት ግንቦት ወር ሪፖርተር ጋዜጣ ያወጣውን አንድ ፅሁፍ አንብቤ እንደጨረስኩ ግራ ተጋባሁ፤ ፅሁፉን ሙሉ ለሙሉ አንብቤ ከጨረስኩ በኋላ ሦስት ሊሆን ይችላል ከሚል መደምደሚያ ሀሳብ ላይ ደረስኩ። አንድ ቃለ መጠይቅ አድራጊው ሰው፣ የሴትየዋን …

ፍፁም ግራ የሚያጋባ የሀብት እድገት (ቴዎድሮስ ጌታሁን) – ከአስተማሪነት ወደ ቢሊየነርነት Read more »

– በዩኒቨርሲቲው ጀኔሬተር ፈንድቶ በተነሳ ቃጠሎ ትምህርት ተቋርጧል – ህገወጥ ተብለው 250 ቤቶች ሲፈርሱ ከፖሊስ ጋር ግጭት ተከስቷል አዳማ (ናዝሬት) ከተማ ላይ፣ የስጋት መንፈስ ሲያንዣብብባት ሰንብቷል፤ የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ በከተማዋ አንድ ዳርቻ ህገወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች …

አዳማ (ናዝሬት) የዩኒቨርስቲ ትምህርት ተቋርጦ በርካቶች ወደየትውልድ አካባቢያቸው ተመልሰዋል፡፡ Read more »

Addis admass : የሾፌሮች ጥፋት ወይስ የመኪኖች ብልሽት? የመንጃ ፈቃድ አሰጣጥ መዝረክረኩስ? በአዲስ አበባ ከሰሞኑ 24 ሰዎችን ለሞትና ለአካል ጉዳት የዳረጉ ሦስት አሰቃቂ የመኪና አደጋዎች ሳቢያ በሾፌሮች ብቃትና ስነ ምግባር እንዲሁም በመኪኖች የቴክኒክ ምርመራና በመንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች …

አሠቃቂ የመኪና አደጋዎች መንስኤዎች አከራካሪ ሆነዋል Read more »

ሦስቱ ወዳጆች Written by  ዲ/ን ዳንኤል ክብረት (Addis Admass) “ሰው ማፍጠኛ ብቻ ሳይሆን ማቆሚያም ያስፈልገዋል” አንድ ሊቅ እንዲህ ይመክሩ ነበር፡፡ ሰው ለዕውቀት የተሰጠ፣ ለትግል የሠለጠ፣ ለመሪነትም የተመረጠ ይሆን ዘንድ ከሦስት ዓይነት ወዳጆች ጋር መዋል አለበት ይላሉ፡፡ አንድም ከእርሱ ከሚበልጡ፣ አንድም …

ሦስቱ ወዳጆች – ዲ/ን ዳንኤል ክብረት – “ሰው ማፍጠኛ ብቻ ሳይሆን ማቆሚያም ያስፈልገዋል” Read more »

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Harerge‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ግፍ በደል ጭቆና በገዛ መሬቱ ላይ ብዝበዛ ያንገፈገፈው የኦሮሞ ሕዝብ ተቃውሞውን አቀጣጥሎ እንደቀጠለ መሆኑን ከኦሮሚያ ክልል የሚወጡ መረጃዎች ይጠቁማሉ::በትምህርት ቤቶች በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በገበያ ስፍራዎች ሕዝቡ …

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው:: Read more »

በመጋቢት ወር አጋማሽ ላይ በኢትዮጵያ ጉብኝት ያደርጋሉ ተብለው የሚጠበቁት የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን በአቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ጉዳይ ያላቸውን ስጋት በመግለፅ ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን በዝ ፊድ ኒውስ የተሰኘ ጋዜጣ ዘገበ ። የሃገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሲያደርግ …

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሮን ለጠ/ሚኒስቴር ለኃ/ማሪያም ደሳለኝ ሁለት ጊዜ ደብዳቤ መፃፋቸውን ተዘገበ:: Read more »

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News መጋቢት 08 ቀን 2008 ዓ.ም.ዜና (March 17, 2016 NEWS) # ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ # መመርመሪያው እየጠፋ በመምጣቱ በአዲስ አበባ የኤች አይ ቪ ቫይረስ መኖሩን ማወቅ …

ሕዝብ በስቃይና በችጋር እየኖረ የወያኔ መሪዎች ኑሮው ተሻሽሏል ይላሉ:: ወያኔ በመልካም አስተዳደር ጉዳይ ከኅብረተስቡ ጋር ምክክርና ውይይት ሊጀምር ነው Read more »

ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ሰሞኑን ጠ/ሚንስትራችን ከምሁራን ጋር ስብሰባ እንዳደረጉ በዜና ማሰራጫዎች ሰማሁ፡፡ አዋዋሌ የምሁራን ቀዬ ተብሎ በሚመሰከርለት ዩኒቨርሲቲ ውስጥ ቢሆንም፣ የኢህአዴግን የደረጃ ምደባ አላለፍኩም መሰል ጥሪው አልደረሰኝም፡፡ ጠ/ሚንስትርን ያህል ባለስልጣን ሲሰበስብ …

ጠቅላይ ሚንስትራችን ከአንዳንድ ምሁራን ጋር . . . . ዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ Read more »

Achamyeleh Tamiru   ያልተነገረው የራስ አሉላ ታሪክ ዳግማዊ አጼ ምኒልክን በአገር ሻጭነት የሚወነጅሉ ድርሳናትን በማሳተም ረገድ የትግራይ ብሔርተኞችን የሚስተካከላቸው የለም። መረን የለቀቀው ይህ ጸረ-ምኒልክ ዘመቻቸው ዳግማዊ ምኒልክ በአለም መድረክ የተደነቁበትን የጥቁር ህዝቦች ሁሉ ድል የሆነውን የአድዋ ድልም እስከማጥቆር ይዘልቃል። የጸረ ምኒልክ …

ያልተነገረው የራስ አሉላ ታሪክ – Achamyeleh Tamiru Read more »

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw – የካቲት 24 ቀን 2008 ዓ.ም. ጎንደር ከተማ አደርኩ፡፡ እራት ላይ ‹ትእቢት› የሚባል ምግብ በልቼ ተሰቃይቻለሁ፡፡ ነገሩ እንዲህ ነው፡፡ ናይል ሆቴል ከአንድ የቀዬ ወዳጄ ጋር ሒደን ራት ስናዝዝ …

የኢትዮ ሱዳን ድንበርን ለማጣራት ያደረግኩት ድካምና ውጤት – ክፍል ፩ – Muluken Tesfaw Read more »

Girma Kassa : በአገራችን ጉዳይ ትንሽ ልጽፍ ጀመርኩና ምን እንደምጽፍ ግራ ገባኝ። የምር …. ለኢሕአዴግ ምክር እንዳንጽፍ ኢሕአዴጎች የሚሰሙ አይመስሉም። አቶ ኃይለማሪያም ይቅርታ ጠየቁ፣ ምሁራንን አነጋገሩ የሚል ነገር ሰምተናል። ግን መሰረታዊ ፣ በሕዝብ ዘንድ መተማመን የሚፈጥር ፣ ተስፋን የሚጭር ነገር …

ሁልጊዜ ብሶት ማሰማት ደግሞ አድካሚ ነው።የለዉጥ፣ የመፍትሄ፣ የመልካም አማራጭ ፖለቲካ እንጂ የብሶት፣ የዘረኝነት ፖለቲካ አሰልቺ ሆኗል። Read more »

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል። እነ በቀለ ገርባ እና ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፈራው ጉዳያቸው የሚታየው በዝግ ችሎት ቢሆንም ግቢ ውስጥ ግን በርካታ ሰዎች ተገኝተው ነበር። እንደተለመደው ለተጨማሪ 28 ቀን ተቀጥረዋል። ለሚያዚያ 7, …

እነ በቀለ ገርባ ምርመራ አላለቀም በሚል ሰበብ ነው ተጨማሪ ቀን ተጠየቀባቸው።ጠበቃ ችሎት እንዳይገባ ተከልክሏል። Read more »

Girma Seifu Maru ባለፈው ማክሰኞ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምሁራን ጋር ውይይት ደርጋሉ የሚለውን መረጃ ሰምቼ፣ ቅርባቸው ነው ላልኩት ሹም በስብሰባው እንድገኝ ጥያቄ አቅርቤ ነበር፡፡ ዋናው ምክንያቴ ባለፈው ምክር ቤት ተገኝተው ባቀረቡት ሪፖርት ላይ አንድም የምክር ቤት አባል የሪፖርታቸውን ይዘት መሰረት አድርጎ …

ጠቅላይ ሚኒሰትራችነ ነጋዴዎች እስር ቤት እንዳላቸው ነገሩን::እስር ቤት ያደራጁ ነጋዴዎች ካሉ በይፋ ለህዝብ ይፋ መደረግ ይኖርበታል፡፡ Read more »

በደቡብ ኦሞ ዞን በመንግስት ልማት ፕሮጄክቶች የተሸፈነው የህወኃት ባለሥልጣናትና ጀሌዎቻቸው የሚፈጽሙት የመሬት ቅርምትና አንድምታው በዞኑ ባለሙያዎች ተጋለጠ:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) •የአገርና ህዝብ ሃብት በማስያዝ በዝቅተኛ ግምት ለመሬት ዝግጅት ብቻ ከ 635 ሚሊዮን ብር በላይ ብድር ተወስዷል፤ • የዞኑ ልማት፣የምግብ …

በደቡብ ኦሞ ዞን በመንግስት ልማት ፕሮጄክቶች የተሸፈነው የህወኃት ባለሥልጣናትና ጀሌዎቻቸው የሚፈጽሙት የመሬት ቅርምትና አንድምታው በዞኑ ባለሙያዎች ተጋለጠ:: Read more »

ሚኒስትሩ የሚመሩትን መ/ቤት የመንግስት ሕንጻ ከነበረበት አስለቅቀው የራሳቸው የግል ሕንጻ እንዲከራይ አደረጉት:: [ሙስና እና ሽሙጥ = ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] –    እየተከታተልክ ነው ለመሆኑ? –    ምኑን ክቡር ሚኒስትር? –    ቴሌቪዥን ነዋ፡፡ –    በሚገባ ክቡር ሚኒስትር፡፡ –    ምን አሰብክ ታዲያ? –   …

ሚኒስትሩ የሚመሩትን መ/ቤት የመንግስት ሕንጻ ከነበረበት አስለቅቀው የራሳቸው የግል ሕንጻ እንዲከራይ አደረጉት:: (ሙስና እና ሽሙጥ) Read more »

ከሃምሳ አመት ወዲህ የተከሰተ ከፍተኛ ርሀብ ነው የተባለው በኢትዮጵያ ተከስቶ ያለው የርሀብ አደጋ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም (WFP) አስታወቀ። ርሀቡ እያደረሰ ያለው ጉዳት በአለም አቀፍ ደረጃ …

በኢትዮጵያ የተከሰተው ርሀብ በከፋ የምግብ እጥረት የሚጎዱ ሰዎች ቁጥር በአለም አቀፍ ደረጃ ከተቀመጠው 15 በመቶ በላይ መድረሱ እንዳሳሰበው የአለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ:: Read more »

አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ መኾኑን ዘገባዎች እየጠቆሙ ነው። ከትናንት ወድያ ማምሻውን በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ በነበረ ተቃዎሞ ተማሪዎች መታሠራቸው ተነሯል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት የታሠረ ተማሪ የለም ብለዋል። ዋሽንግተን ዲሲ — አራት ወራትን ያስቆጠረው የኦሮሚያ ተቃውሞ አሁንም በአንዳንድ አካባቢዎች እንደቀጠለ …

በሐዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ታሥረዋል ተባለ ::(VOA) Read more »

ብሄራዊ መግባባት የሚፈጠረው ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ሲኖር እንጂ ምሁራንን ሰብስቦ በመጮህ አይደለም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎Ethiopiaprotests‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ – አዲሱ የጊዜ መግዣ ዲስኩር – ብሄራዊ መግባባት መፍጠር – ወያኔ ሕዝብን ማታለል ልማዱ ስራው ተግባሩ አድርጎ ይዞታል::ወያኔ …

ብሄራዊ መግባባት የሚፈጠረው ሁሉም ዜጋ በእኩልነት ሲኖር እንጂ ምሁራንን ሰብስቦ በመጮህ አይደለም:: Read more »