ኢሠማኮ፣ ወርኃዊ ደመወዛቸው እስከ 8 ሺሕ 384 ብር የኾኑ ሠራተኞች ከደመወዝ ግብር ነጻ እንዲሆኑ ለመንግሥት ጥያቄ ማቅረቡን ሪፖርተር ዘግቧል፡፡ ኢሠማኮ፣ በወር ከ8 ሺሕ 384 ብር እስከ 22 ሺሕ 974 ብር የሚያገኙ ሠራተኞች 10 በመቶ፣ ከ22 ሺሕ 975 እስከ 44 ሺሕ …

በመንግስት እየቀረበ ያለው የደሞዝ ግብር መጠን እና ኢሠማኮ ያቀረበው መነሻ የሰማይ እና የምድር ያህል ልዩነት አለው! Read more »

ኢሕአፓ፣ ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ ዛሬ በጽሕፈት ቤታቸው ከፖለቲካ ፓርቲዎች ተወካዮች ጋር በወቅታዊ አገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ ካደረጉት ወይይት ረግጦ መውጣቱን የፓርቲው ዋና ጸሐፊ ሚስጥረሥለሴ ታምራት ለዋዜማ ተናግረዋል። የፓርቲው ተወካዮች ስብሰባውን ረግጠው የወጡት፣ ዐቢይ ለአራቱም ተወካዮች ጥያቄ የማቅረብ ዕድል ሳይሠጡ ለሌሎች ጥያቄዎች …

ኢሕአፓ የአብይ አሕመድን ስብሰባ ረግጦ ወጣ Read more »

በአማራ ክልል በምሥራቅ ጎጃም ዞን በሰዴ እና ቢቡኝ ወረዳዎች የብልጽግና ፓርቲ አባላትና የመግሥት ሹመኞች ቤተሰቦች ንብረታቸው በፋኖ ታጣቂዎች የጥቃት ኢላማ እየኾነ መኾኑን ዋዜማ ከምንጮች ሠምታለች። ታጣቂዎቹ ቤት ማቃጠልን፣ ሰዎችን አፍኖ ገንዘብ መጠየቅንና የቤት እንሰሳትን መውሰድን የመሳሰሉ ድርጊቶች እንደሚፈጽሙ የሹመኞች ቤተሰቦች …

ፋኖ ኢላማ አድርጎናል ሲሉ የብልፅግና ሰዎች አማረሩ Read more »

ፖርላማው ያጸደቀው ‘በሽፋን ስር ሆኖ ምርመራ (undercover investigation) ማድረግ’፤ ከመግደል መለስ ሌሎች ወንጀሎችን የሚፈቅደው ድንጋጌ ‘እንዲሁም ጤዛ ነሽ ሊያውም ዘንቦብሽ’ ነው። በትላንትናው ዕለት በሕገ ወጥ የተገኘን ንብረት ለራስ የማድረግ እና የሽብር ወንጀልን በሽፋን ስር ሆኖ ምርመራ ስለማድረግ (undercover investigation) አስመልክቶ …

ፖርላማው ያጸደቀው ‘በሽፋን ስር ሆኖ ምርመራ (undercover investigation) ማድረግ’፤ ከመግደል መለስ ሌሎች ወንጀሎችን የሚፈቅደው ድንጋጌ Read more »

በወለጋ አማራዎች ላይ እየተፈፀመ ያለውን የዘር ጭፍጨፋ አስመልክቶ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ! የምሥራቅ ወለጋ ዞን የእልቂት ቀጠናነት ደጋግሞ የተነገረ ሲኾን ትንሽ በረድ ብሎ የከረመው አኹን ላይ ተቀስቅሶ ከኹለት ሣምንት በፊት 8 ንጹሓን በአሰቃቂ ኹኔታ የተገደሉ ሲኾን አራቱ እስከአኹን የት እንደደረሱ …

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን፣ ጉቶ ጊዳ እና ሱቡ ሶሬ ወረዳዎች የንጹሓን እያለቂት ቀጥሏል! Read more »

ከእስራኤል እና ከኢራን ጦርነት ባሻገር . . . ከእስራኤል እና ኢራን ጦርነት ጋር ተያይዞ ከሚነሱ ስጋቶች ውስጥ አንዱ ኢራን ምናልባት የሆርሙዝ ሰርጥን ልትዘጋ ትችላለች የሚለው አንዱ ነው። የሆርሙዝ ሰርጥ ምንድን ነው? የሆርሙዝ ሰርጥ አለማችን ላይ ወሳኝ ከሚባሉ የንግድ መተላለፊያዎች ውስጥ …

ከእስራኤል እና ከኢራን ጦርነት ባሻገር . . . Read more »

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ኢትዮጵያ እና ግብፅ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምክንያት የነበራቸውን “ግጭት” በማስቆም “ሰላም” ማምጣታቸውን ተናገሩ። ትራምፕ ይህንን ያሉት በሥልጣን ዘመናቸው ጣልቃ በመግባት ያስቆሟቸውን ግጭቶች በመዘርዘር እሁድ ሰኔ 8/2017 ዓ.ም. ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸውን ባሰፈሩት ጽሁፍ …

ትራምፕ በኢትዮጵያ እና ግብፅ መካከል ‘ሰላም አምጥቻለሁ’ አሉ Read more »

ከሀምሌ 1 ጀምሮ ይተገበራል የተባለው አነጋጋሪው የመንግስት ውሳኔ! ከ20 አመት በላይ ያገለገሉ የመንግስት ሰራተኞች ጨምሮ የአስር ሺዎች እጣ ፈንታ ታውቋል https://open.substack.com/pub/meseretmedia/p/1?utm_source=share&utm_medium=android&r=bb7g

የኢራን እና እስራኤል ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል። ኢራን በእስራኤል ላይ የድሮንና የሚሳኤል ጥቃት ስትፈጽም በዋነኛነት ሃይፋ እንዲሁም ቴላቪቭ ኢላማ ተደርገዋል። እስራኤል በበኩሏ በኢራን ዋና ከተማ ቴህራን የሚገኙ ኢላማዎች ላይ ጥቃት እየሰነዘረች መሆኑ ተገልጿል። በቴህራን የነዳጅ ማከማቻ ኢላማ ያደረገ ጥቃት ተደጽሞ ከፍተኛ …

የኢራን እና እስራኤል ጦርነት ተባብሶ ቀጥሏል። Read more »

ንግድ ባንኮች እንደገና የጥሬ ገንዘብ እጥረት እንደገጠማቸው ከባንክ ባለሙያዎች መረዳቱን ጠቅሶ ዘ ሪፖርተር ጋዜጣ አስነብቧል። የባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት የተፈጠረው፣ ባልተመጣጠነ የቁጠባና ብድር ምጣኔ፣ በዋጋ ግሽበት፣ በአስገዳጅ የመንግሥት ሰነዶች ግዥ፣ በመንግሥት ብድር መጨመርና በመዋቅራዊ ችግሮች ምክንያት እንደኾነ ባለሙያዎች መናገራቸውን ዘገባው …

ንግድ ባንኮች የጥሬ ገንዘብ እጥረት ገጠማቸው Read more »

የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ገዥ “የብልጽግና ፓርቲ ባለሥልጣናት እና ተሳዳቢዎቻቸው ባኹኑ ወቅት እያንጸባረቋቸው ያሉት መከራከሪያዎች ከመሠረታዊ አመክንዮ እና ቀላል ከኾኑ የዓለማቀፍ ሕግ ድንጋጌዎች እና ከዲፕሎማሲያዊ መርኾዎች ያፈነገጡ ናቸው” በማለት ዛሬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሠፈሩት አስተያየት ተችተዋል። የማነ …

የብልጽግና ፓርቲ ባለሥልጣናት እና ተሳዳቢዎቻቸው ከዲፕሎማሲያዊ መርኾዎች ያፈነገጡ ናቸው ( የኤርትራ መንግሥት ቃል አቀባይ) Read more »