Author: Konjit Sitotaw
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጥላት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል!
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ለተከታታ ሶስት ቀናት ከአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ 101ኛ፣ 102ኛ፣ 103ኛ፣ 104ኛ ክ/ጦር አየር ወለድ ኮማንዶ፣ አድማ ብተና እና የሚኒሻ አባላት ላይ ከባድ ጉዳት አድርሷል። በዚህ ከነሀሴ 8/2017 ዓ ም ጀምሮ እየተካሄደ …
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ በጥላት ላይ እየወሰደ ያለው ርምጃ ተጠናክሮ ቀጥሏል! Read more »
አብን የግብፁን አልሲሲን ሲያስጠነቅቅ ብልፅግናን መረጃ ስጠኝ ብሏል
አብን፣ መንግሥት የውጭ አካላት በአገሪቱ ላይ በሚፈጥሩት ስጋት ዙሪያ ግልጽና ወቅታዊ መረጃ እንዲሰጥ ዛሬ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። አብን፣ መንግሥት ለታላቁ ሕዳሴ ግድብ ደኅንነት ሕዝቡ ያለውን ድጋፍ እንዲያስተባብር፣ የውስጥ ግጭቶችን በንግግር እንዲፈታና በሉዓላዊነት ላይ የሚቃጡ ስጋቶችን በጥብቅ እንዲከታተልና እንዲያጋልጥም አሳስቧል። ሕዝቡ …
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ከኬንያና ሶማሌላንድ ጋር በየብስ ትራንስፖርት ለመገናኘት ቁርጠኛ አቋም
ኢትዮጵያ፣ ከጅቡቲ፣ ከኬንያና ሶማሌላንድ ጋር በተያዘው በጀት ዓመት በየብስ ትራንስፖርት ለመገናኘት ቁርጠኛ አቋም እንዳላት የትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ ሚንስትር ደኤታ ባረኦ ሐሰን መናገራቸውን ሚንስቴሩ ባሠራጨው መረጃ አስታውቋል። ባረኦ ይህን ያስታወቁት፣ መቀመጫውን ናይሮቢ ያደረገው የ”አቢሲኒያ ሌግዠሪ ኮች” የግል የትራንስፖርት ኩባንያ ባለቤቶችንና አመራሮችን ሰሞኑን …
ኢትዮጵያ ከጅቡቲ፣ ከኬንያና ሶማሌላንድ ጋር በየብስ ትራንስፖርት ለመገናኘት ቁርጠኛ አቋም Read more »
ጅግጅጋ ውስጥ ሴቶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ አባላቱ መታሰራቸውን ኦብነግ ገለጸ
አብዲራህማን መሃዲ የሚመሩት የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር (ኦብነግ) አንጃ፣ የሶማሌ ክልል ጸጥታ ኃይሎች ጅግጅጋ ውስጥ ሴቶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ አባላቱን ሐሙስ፣ ነሃሴ 8፣ 2017 ዓ፣ም እየደበደቡ በመውሰድ አስረዋል በማለት ከሷል። አንጃው፣ ጸጥታ ኃይሎች በበርካታ አካባቢዎች ቢሮዎቹን በኃይል ሰብረው መግባታቸውንም …
ጅግጅጋ ውስጥ ሴቶችን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ አባላቱ መታሰራቸውን ኦብነግ ገለጸ Read more »
2024 Country Reports on Human Rights Practices: Ethiopia : እ.ኤ.አ. የ2024 የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተግባራት ሪፖርቶች፡ ኢትዮጵያ
እ.ኤ.አ. የ2024 የሀገር ውስጥ የሰብአዊ መብት ተግባራት ሪፖርቶች፡ ኢትዮጵያ EXECUTIVE SUMMARY Section 1. Life a. Extrajudicial Killings b. Coercion in Population Control c. War Crimes, Crimes against Humanity, and Evidence of Acts that May Constitute Genocide, or Conflict-Related Abuses Section …
የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ተላልፈው እንዲሰጡ በመንግስት ጥያቄ ቀርቦ እንደነበር ታወቀ
በፈረንሳይ ይገኛሉ የተባሉ ሁለት ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ተላልፈው እንዲሰጡ በመንግስት ጥያቄ ቀርቦ እንደነበር ታወቀ ================================= (መሠረት ሚድያ)- በቅርብ አመታት በርካታ ጋዜጠኞች ለደህንነታቸው በመስጋት በተለያየ መንገድ ወደተለያዩ ሀገራት ከሀገር መውጣታቸው ይታወቃል። ይህን ተከትሎ መንግስት በቅርብ ሳምንታት እና ወራት እነዚህ ጋዜጠኞች ከተቻለ ተላልፈው …
የኢትዮ ፎረም ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ተላልፈው እንዲሰጡ በመንግስት ጥያቄ ቀርቦ እንደነበር ታወቀ Read more »
የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊችና ተሳዳቢዎች በኤርትራ ላይ በየቀኑ “የስድብ መዓት በማውረድ” እና “የስም ማጥፋት ዘመቻ” በማካሄድ ተጠምደዋል
የኤርትራው መንግሥት ቃል አቀባይ የማነ ገብረመስቀል፣ የኢትዮጵያው ብልጽግና ፓርቲ ደጋፊችና ተሳዳቢዎች፣ በኤርትራ ላይ በየቀኑ “የስድብ መዓት በማውረድ” እና “የስም ማጥፋት ዘመቻ” በማካሄድ ተጠምደዋል በማለት ወቅሰዋል። ኤርትራ የኢትዮጵያን ልማት ስታስተጓጉል ቆይታለች የሚል “የስም ማጥፋት” እየቀረበባት እንደሆነ የጠቀሱት የማነ፣ ሆኖም ኤርትራ የቀጠናው …
የብልጽግና ፓርቲ ደጋፊችና ተሳዳቢዎች በኤርትራ ላይ በየቀኑ “የስድብ መዓት በማውረድ” እና “የስም ማጥፋት ዘመቻ” በማካሄድ ተጠምደዋል Read more »
የአብይ ሰራዊት በወለጋ ከኦነሠ እና ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር እየተዋጋ መሆኑ ተሰምቷል
የአብይ ሠራዊት ሰሞኑን በምሥራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና እና ኪረሙ ወረዳዎች ከአማጺው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትና ከአማራ ክልል ድንበር ተሻግረው ከሚመጡ ታጣቂዎች ጋር ውጊያዎችን እያደረገ መኾኑን የአካባቢውተሰምቷል። በተለይ በኪረሙ ወረዳ “በዴሳ”፣ “ሲሬ ዶሮ”፣ “ባጊን” እንዲሁም “ኦፍጪ” ከተባሉ ኦሮሚያ ክልል ከአማራ ክልል …
የአብይ ሰራዊት በወለጋ ከኦነሠ እና ከፋኖ ታጣቂዎች ጋር እየተዋጋ መሆኑ ተሰምቷል Read more »
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በብልፅግና ታስረውበት የነበሩትን አባሎቹን ነጻ አወጣ
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ ጊዳ ከተማ፣ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ዛሬ በፈጸመው ጥቃት ከ150 በላይ ታራሚዎችን ማስመለጡ ተሰምቷል ። አብዛኞቹ ታራሚዎች፣ በአካባቢው ጥቃት ሲፈጽሙ የነበሩ ታጣቂዎች መኾናቸውን ምንጮች ነግረውናል። ኹሉም ሊባል በሚችል ደረጃ ከእስር ቤቱ አምልጠዋል በማለት …
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት በብልፅግና ታስረውበት የነበሩትን አባሎቹን ነጻ አወጣ Read more »
የውጭ ምንዛሪ ድርቅ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ የደቀነው ፈተና
የውጭ ምንዛሪ እጥረት ጉዳይ በኢትዮጵያ ለረዥም ጊዜ የኢኮኖሚ ችግር ሆኖ መቆየቱ ይነገራል፡፡ ‹‹ዶላር ናረ፣ ብላክ አሻቀበ፣ ባንክ ስንት ገባ?›› የሚሉ ሐረጎች ከብዙዎች አፍ የማይጠፉ የወሬ መጀመሪያ ርዕሶች ከሆኑ ከራርመዋል፡፡ ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረት እጅግ ሥር የሰደደ ችግር ሆኖ …
የትምህርት ሚኒስትሩ ዩኒቨርሲቲዎች የመንግሥት የፖለቲካ መሣሪያ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው አሉ
ዩኒቨርሲቲዎች ብቁ ተማሪ ከማውጣት፣ ጥናት ከማካሄድ፣ የምርምር ሥራዎችን ከማድረግ ይልቅ የመንግሥት የፖለቲካ መሣሪያ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው ሲሉ፣ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትሩ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕሮፌሰር) ይህንን የተናገሩት ሐምሌ 28 እና 29 ቀን 2017 ዓ.ም. ‹‹ከፍተኛ ትምህርት ለላቀ ተፅዕኖ›› በሚል …
የትምህርት ሚኒስትሩ ዩኒቨርሲቲዎች የመንግሥት የፖለቲካ መሣሪያ ሆነው በማገልገል ላይ ናቸው አሉ Read more »
ከአፋር የተነሳ ኃይል በሕወሓት ወታደሮች ላይ ጥቃት አደረሰ
የትግራይ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ፣ በትግራይና አፋር ክልሎች አዋሳኝ የሚንቀሳቀሰው የትግራይ አፈንጋጭ ታጣቂ ቡድን ዛሬ በክልሉ ጸጥታ ኃይሎች ላይ ለሁለተኛ ጊዜ ጥቃት አድርሷል በማለት ባወጣው መግለጫ ከሷል። ቢሮው፣ ታጣቂ ቡድኑ “ጠብጣብ” በተባለ ቦታ ላይ አደረሰው ባለው ጥቃት የአንድ የክልሉ ጸጥታ ኃይል …