አሳዛኝ ዜና #Irreechaa2016 #Ethiopia ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት …

አሳዛኝ ዜና ህወሀት ከሰማይ ከሂሊኮፕተርና በምድር በጨካኙ የኣግዓዚ ጦር እሬቻ በዓል ላይ በተከፈተ ፍጅት በትንሹ 120 ሰው ተገድሏል Read more →

#Irreechaa2016 #Ethiopia ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል #Bishoftu …

VIDEO – ቢሾፍቱ ህዝቡ ሰላማዊ ተቃውሞውን ጀምሮታል በርከት ያሉ ወጣቶች በሚያስገርም አንድነት ተቃውሞ እያሰሙ ይገኛል Read more →

ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle #EthioMuslimPrisoners መንግስት የቅሊንጦውን እሳት አደጋ በታሳሪዎች ላይ ለመደፍደፍ የሚያደርገውን ጥረት ያቁም! ንጹሃን …

መንግስት የቅሊንጦውን እሳት አደጋ በታሳሪዎች ላይ ለመደፍደፍ የሚያደርገውን ጥረት ያቁም! ድምፃችን ይሰማ Read more →

የዘመናችን አቡነ ጴጥሮስ የምእራብ ጎጃም ዞን እና የባህር ከተማ ሊቀ ጳጳስ አቡነ አብርሀም በመስቀል በአል ላይ …

አቡነ አብርሃም ወደ አዲስ አበባ የሂዱበት የተጨማሪ ኢጲስ ቆጶስነት አስመራጭ ኮሚቴ ስለሆኑ ነው Read more →

  የወልቃይት የ ኣማራ ተጋድሎ ያሳሰበው የወያኔ መንግሥት ኣገር ሽማግሌዎች እርቅ ለመፍጠር በሚል ሰበብበ 20/01/09 ዓ/ም …

የወልቃይት አማራ የሀገር ሽማግሌዎች በወያኔ ከወጣቱ በመቀጠልተቃውማቸውን ኣሰሙ Read more →

Minilik Salsawi – mereja.com የማህበራዊ ድረገጽን ለመልካም ነገር ማዋል ከቆመ ቢያንስ 3 አመታት ተቆጥረውታል:: ማህበራዊ ድረገጽ …

የፍረጃ የቅፈላ የስድብ የምቀኝነትና የቅናት ፖለቲካ ይቁም:: መብሰል መከባበር መደማመጥ የምንጀምረው ከየትኛው ጫፍ ይሆን? የምንሄድበት መንገድ ሁሉ ዝግ ነው!! Read more →

በብዙዎች የመምህራን “ስልጠናዎች” ላይ ዝምታ ከቃላት በላይ ተቃውሞን ለማስተላለፍ ጠቅሟል። አንዳንድ ቦታዎች ላይ ግን አላስችል ያላቸው …

በርካታ መምህራን ከቤታቸውና ከመንገድ እየተወሰዱ እየታሰሩ ነው። Read more →

///ኢትዮጽያ ውስጥ የማይጠፋ ነገር የለም/// ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 80 ሺህ የኤርትራ ስደተኞች ጠፉብኝ ሲል UNHCR …

ኢትዮጽያ ውስጥ የማይጠፋ ነገር የለም ። ተሰደው ወደ ኢትዮጵያ የመጡ 80 ሺህ የኤርትራ ስደተኞች ጠፉብኝ ሲል UNHCR ተናገረ Read more →