ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ታላላቅ የአፍሪካ መሪዎች ህልም አላቸው፡፡ ቀሪዎቹ በቅዠት የተሞሉ ናቸው፡፡ በቅርቡ የአፍሪካ መሪዎች ቢያንስ በአፍሪካ ህብረት ስልጣን ያላቸውና የእነርሱ ጋሻ ጃግሬዎች ስለህግ ልዕልና፣ ስለዘር ማደን (ማሳደድ) የማያቋርጡ አስደንጋጭ የቅዠት ሪፖርቶች በገፍ እያቀረቡ ነው:: ቅዠታቸዉም የፍትህ ጎራዴ ስያሳድዳቸው በላብ …

በአፍሪካ ውስጥ በቅዠት የሚባንኑት እነማን ይሆኑ ? Read more »

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ በ2008 ምርጫ ወቅት ዕጩውን ፕሬዜዳንት ኦባማን በደስታ ነበር የደገፍኳቸው? በእርግጠኝነት! ባለፉት አራት ዓመታት ጊዜ ያከናወኑት ሁሉም  ተግባራቸውንስ የምስማማበት ነው? ፈጽሞ! በ2008 የገቡትን ቃላቸውንስ በሙሉ አክብረዋል? እንዲያዉም! በ2012 በፕሬዜዳንት ኦባማ ቅር ተሰኝቻለሁ? በሚገባ! ግን: እኮ …

ፕሬስደንት ኦባማን ለድጋሜ ምርጫ ለምን አንደምደግፋቸው Read more »

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ በኢትዮጵያ ወቅቱ መጥረቢያውን ቀብሮ ወደፊት መራጃ ነው፡፡ ኔልሰን ማንዴላ እንዳስተማሩት ‹‹ከጠላትህ ጋር ሰላምን መመስረት ከፈለግህ፤ከጠላትህ ጋር አብረህ መስራት አለብህ በዚህን  ጊዜ ጠላትህ አጋርህ ይሆናል፡፡›› እኔ ደግሞ ትንሽ ላክልበትና፤ጠላትህ ወዳጅህና ተባባሪህ ይሆናል፡፡ከታሪክ እንዳየነው፤ ብሔራዊ አሜሪካኖች …

በኢትዮጵያ ወቅቱ ወደፊት መራመጃ ነው Read more »

ከፕሮፌሰር  ዓለማየሁ  ገብረማርያም ትርጉም  ከነጻነት ለሃገሬ ከ275 ሳምንታት በላይ አንድም ሳምንት ሳላቋርጥ ረጃጂሞችና አስረጂዎች የሆኑ አስተያየቶች በመልካምና ጎጂ ጎኑም ጭምር በኢትዮጵያ ላይ ቁንጮ ባለስልጣን በነበረውና ሁለት 10ት ዓመታት ባሳለፈው ሰው ላይ ጽፌያለሁ፡፡መለስ ዜናዊ አልፏል፡፡ የሞቱ መንስኤ ግን በመንግሥት ጥብቅ ሚስጥርነቱ …

አቶ መለስ እልፈት ስንብት Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ፕሬዜዳንት ኔልሰን ማንዴላ ባለፈው ሳምንት 94 ዓመታቸውን አከበሩ፡፡እግዚአብሔር ረጂም ዕድሜንና ጤናን ይስጣቸው፡፡ ፕሬዜዳንት ማንዴላን የሚያከብሩና የሚያፈቅሩ ሰዎች ‹‹ማዲባ››ብለው ይጠሩዋቸዋል፡፡እሳቸውም የሰብአዊ ፍቅር ተስፋ፤ ትእግስት፤ራዕይ ናቸው፡፡ ደቡብ አፍሪካ በጭለማው ሰአት ማዲባ ከጭለማ እስር ሲወጡ ፈገግታ ለብሰው፤ …

የሠላም ራዕይ ለኢትዮጵያ Read more »

ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) የምጽዋት ምርኮኛ ‹‹ቦንዴጅ›› ከንግሊዚኛ ሲተረጎም በውጭ ሃይል በምርኮኝነት መታገት ወይም መያዝ ማለት ነው፡፡ ሕዝቦች ለእዳ ሲዳረጉ ያን ጊዜ የዕዳ ምርኮኛነት ይሆናሉ:: ተገደው አለፈቃድኘት ሲያገለገሉ በባርነት ገበሩ ማለት ነው:: በ1960ው አመታት በፊት አፍሪካ የቅኘ አገዛዝ …

ኢትዮጵያ የኛ፥ የምጽዋት ምርኮኛ? Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ እውነት በሃሰት ዲል ሲመታ! ላለፉት ስድስት ዓመታት ኢትየጵያ ውስጥ ያለውን የፐሬስ ነጻነት ለማስከበር በሚደረገው ግብግብ ውስጥ የትግሉ ደጋፊ በመሆን በርካታ ጦማሮችን ጽፌያለሁ፡፡ በ2009 ባቀረብኩት ርእስ ስር የሰፈረው፤‹‹በኢትዮጵያ ነጻ ፐሬስ አኳያ ያለው የጦርነት ጥበብ›› የሚል …

የነጻ ፕሬስና የዝንጀሮ ፍርድ ቤት በኢትዮጵያ Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ሰማዩ ተደረመሰ! ብዙዎች አንባቢዎቼ ‹‹ተረት ተረት የመሰረት››ን የመኝታ ተረቶች ምን ያህል እንደምወዳቸው ያውቃሉ፡፡ በቅርቡ በጣም የምወደውን የመኝታ ሰአት ተረት “የፒኖኪዮን ታሪ በአፍሪካ” ጽፌ ነበር፡፡ ለመሆኑ ሰለ ሚጢጢዋ ጫጩት ክፉኛ ዽንጋጤ ሰምታችሁ ታውቃላችሁ? ይሄዉላችሁ አንድ …

ኢትዮጵያ፡- ሰማይ ተደረመሰ! Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) አንድ ህዝብ፤ አንድ ሃገር! ላለፉት ሁለት አሰርት ዓማታት ኢትዮጵያ የሰብአዊ መበት ጥሰት፤ የወንጀል እና ጸረ ተፈጥሮ፤ ድርጊት መታያ ሃገር ሆና ከርማለች፡፡ አሁን ግን የሃይማኖት አባቶች እስላም ክርሰቲያኑ በአንደነት በመቆም ዓምለኮታቸውን ለማስከበር ትግል ጀምረዋል፡፡ የሙስ …

ሕብረት በዓምልኮት (ዓምልኮተ ሕብረት) Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ  ላለፉት ጥቂት ወራት  በኢትዮጵያ ከፈላጭ ቆራጭ መንግስት ወደ ዴሞክራሲ በሚል ርዕስ ስጽፍ ነበር፡፡ከነዚህ አስተያየቶች በመጨረሻው ጦማር ላይ ስጥፍ “በዴሞክራሲው መሸጋገርያ ድልድይ ላይ ስልጣንን በሚየነፈንፉ ግለሰቦችና ቡድኖች መሃል ግጭትና ግብግብ አይቀሬ ሲሆን፤ተራው የህብረተሰብ ክፍል ስልጣናቸውን በሚያኮላሹትና …

ኢትዮጵያ፡ ወደ ሕገ መንግስታዊ ዴሞክራሲ ጎዳና Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ በተካሄደው በ‹‹ ዓለም አቀፉ የኤኮኖሚ ስብሰባ ላይ›› የግፍ ገዢው የፈላጭ ቆራጩ መለስ ዜናዊ አርቲ ቡርቲ መነባንብ: …በኔ እምነት በታሪክም ሆነ በቲዎሪ የኤኮኖሚ እድገትና ዴሞክራሲ ቀጥተኛ ግንኙነትም ሆነ ተዛምዶ የላቸውም፡፡ በኔ አመለካከት፤ …

የመለስ ዜናዊ ድንቀኛ ተረቶች Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ ባለፈው ሳምንት የሁዋይት ሀውስ ቤተ መንግስት ቃል አቀባይ ጄይ ካርኒ ፕሬዜዳንት ኦባማ የጋናን፤ የታንዛንያን፤የበኒን ፕሬዜዳንቶችንና መለስ ዜናዊን የስምንቱን የኤኮኖሚ ሃያላን ሃገሮች (G8) ስብሰባ ላይ በካምፕ ዴቪድ ሜሪላንድ በሜይ 19 ስለ ምግብ ዋስትና በሚካሄደው ውይይት …

በካምፕ ዴቪድ የአፍሪካ የችጋር ትርኢት Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ የግፍ ጦረኛው ቻርልስ ቴይለር ወደ ወህኒ! በአራት ዓመታት ውስጥ በ420 የፍርድ ሂደት፤ ቀናት: 115 ምስከሮች ተሰምተው፤ 50,000 ገጾች ያሉት ማስረጃ ተገናዝቦ፤ 1,520 መረጃ ኤግዚህቢቶች ከተመሳከሩ፤ በህውላ ለሴራ ሊዮን በተባበሩት መንግስታት በተቋቋመው ልዩ ችሎት በቀረበበት …

ለሴራ ሊዮን ፍትሕ! ለኢትዮጵያስ? Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) አይበገሬው እስክንድር ነጋ! በሜይ 1 2012 ኢትዮጵያዊው ግንባር ቀደም ጋዜጠኛና የፖለቲካ እስረኛ፤ የመጻፍ ነጻነት ተሟጋች አርበኛ፤ እስክንድር ነጋ፤ ከ1922 ጀምሮ በእንቅስቃሴ ላይ የሚገኘውና ለነጻ ፕሬስጥብቅና በመቆምለ ዓለም የጽሁፍ ነጻነት ተነፋጊዎች በመሟገት ላይ ያለው ታዋቂው …

ይድረስ ለተከበረው ኢትዮጵያዊ ጀግና እስክንድር ነጋ! Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ተበዳዩን እንደ ወንጀለኛ! ባለፈው ሳምንት በኢትዮጵያ የመርገጫ ማህተም የሆነውን ፓርላማ ግፈኛው ፈላጭ ቆራጭ መለስ ዜናዊ ተገደው ከደቡብ ኢትዮጵያ ‹‹የተፈናቀሉትን›› የአማራዎች (አንዳንዶች‹‹በተንኮል ዘዴ ዘር ማጥፋት›› ብለውታል) በተመለከተ፤ በጉዳዩ ላይ ተቃውሞ ያሰሙትንና ፤ ዜናውን እንዲሰራጭ ያደረጉትን፤ …

ፍጥረታዊ ፍትሕ ወይስ ዘረኛ ፍርደገምድልነት? Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) በኢትዮጵያ ታሪክ ራሱን ይደጋግመዋል ባለፈው ሳምንት የአሜሪካን ድምጽ የአማርኛው ፕሮግራም ዘገባ ከሃገሪቱ ደቡባዊ ክፍል በግዳጅ ከቀዬአቸው የተፈናቀሉትን በርካታ ኢትዮጵያዊያንን የሚመለከት ነበር፡፡ በዘገባው መሰረት፤ ከዚሁ ከደቡባዊ ክልል በጉራ ፈርዳ በግብርና ይተዳደሩ የነበሩ በርካታ የአማራ ተወላጆች …

የኢትዮጵያ ሽግግር ወደ ዴሞክራሲና የማንነት ፖለቲካ Read more »

ከፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) በሃገራቸው ባለው ጨካኝና አረመኔያዊ አገዛዝ ሳቢያ፤ገዛዙ በፈጠረው የኑሮ ውድነት፤ የነጻነት እጦት፤በችጋሩ፤ በሙስና፤ አረመኔው መንግሥት ሆን ብሎ፤ አውቆ፤ ፍጥረቱ ለጥፋት ተልእኮው በኢትዮጵያዊያን ላይ ስደትናእንግልትን ማደርጀት ነው፤ በሚፈጽመው የዲያቢሎስ ተግባር ሃገራቸውን ጥለው የተሰደዱት ኢትዮጵያዊያን በሰሜን አፍሪካ፤በመካከለኛው …

ለኢትዮጵያዊያን፤ የጨለመው ስደት በኖርዌይ Read more »

ከዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ከሶስት ዓመታት ቀደም ብሎ ‹‹እሪ በልልኝ ሃይቁ፤ በተፈጥሮ ላይ የተፈጸመ ወንጀል››በሚል ርዕስ ሳምንታዊ መጣጥፍ አቅርቤ ነበር፡፡ የዚያን ጊዜው መጣጥፌ ያተኮረው በወቅቱ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ ላይ በ50 ኪሎሜትር ርቀት የሚገኘውና በአንድ ወቅት በጠቃሚ ወንዝነቱ ይታወቅ …

እሪ ይበል ወንዙ፤ እሪ ይበል ሃይቁ! Read more »

ከዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ዶናልድ ፔይን መሪ የዴሞክራሲና የሰብአዊ መብት ጥሪ፤መሪ የከበሮ ጎሳሚ ነበሩ ባለፈው ሳምንት ባሰደነገጠን የዶናልድ ፔይን ከመሃላችን መለየት፤ሁሉም የሰብአዊ መብት ተሟጋቾች በእጅጉ አዝነናል፡፡ፔይን በአሜሪካ ኮንግሬስ ተወዳዳደሪ የሌላቸው ብቸኛ ጠበቃችን ነበሩ፡፡ድንገተኛ መለየታቸው ለኢትዮጵያ ብሎም ለአፍሪካ የነጻነት የዴሞክራሲና …

ለዶናልድ ፔይን የሰብአዊ መብት ችሮታ Read more »

ከፕ/ር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ) ማህተመ ጋንዲ በቅድሚያ ታሪካዊ የብረት ግምብ ነበር ለፈላጭ ቆራጮች ያስቀመጡላቸው፡፡ ‹‹አምባ ገነኖች፤ ፈላጭ ቆራጮችና ነፍሰ ገዳዮች፤ ነበሩ፤ ለጥቂት ጊዜ የማይደፈሩ ሆነው ይቆዩና በመጨረሻው ግን መጨፍለቃቸው አይቀሬ ነው፡፡ ዘወትር ስለዚህ ማሰብ አስፈላጊ ነው፡፡››ሲል፡፡ ባለፈው ዓመት …

ሽግግር ከአምባገነን ወደ ዴሞክራሲያዊ ስርአት Read more »

ፕ/ር አለማየሁ ገብረማርያም (ከአንግሊዘኛ የተተረጎመ) የቻይናው ደራጎን (ጭራቅ) ከአፍሪካውያን ጅቦች ጋር አሸሸ ገዳሜ ጭፈረውን እያስነካው ነው፡፡ ለዚህ ደራጎን አፍሪካ በምንም መልኩ ተስማሚ ሁኔታ አትፈጥርለትም፡፡ ታሪክ እንደሚያስረዳው በአንድ ወቅት የአፍሪካውያን መኩሪያና መመኪያ የነበረችው ምድር አሁን የጅቦች መሰባሰቢያ ትልቅ ዋሻ ፈጥራ (የአፍሪካ …

የቻይናው ድራጎን (ጭራቅ) እና የአፍሪካ ጅቦች አሸሸ ገዳሜ Read more »