ምስራቅ አፍሪቃን የመታዉ አስከፊ ድርቅ DW Amharic July 11, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን ዘንድሮ የመታዉ እጅግ አስከፊ ድርቅ በከፋ ደረጃ ላይ ደርሶአል፣ በእንስሳት ሃብት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ አስታወቁ።