ብዕርን በማፈን ማንነትን መግደል አይቻልም! አስራደው (ከፈረንሳይ)

ብዕር እስትንፋስ ናት፤ ብዕር ሕይወት ናት፤ ብዕር በሥጋ ወደሙ ላይ ሕይወትን ዕፍ በማለት ሥጋን ነፍስ የምትዘራ ከዕውቀት ዛፍ የምትገኝ ፍሬ ናት፤ ያቺን ፍሬ የቀመሰ ሁለ ማንነቱን አውቋልና ያለ እሷ መኖር አይቻለውም፤ እሷን ያጣ ለት በጨለማ ይከበባል፤ የጨለማ ሕይወት ለመኖር ሲል እስከ ሕይወት መስዋዕትነት ድረስ ዋጋ ይከፍላል፤ ከራሱ አልፎ ድንበር ሳይገድበው፤ ቀለም ሳይለየው፤ የዘር ሃረግ ሳይጠልፈው፤ ከአድማስ እስከ አድማስ የነፃነት ጮራ ለመላው የሰው ልጅ ፍንጥቅ እንዲል  ያደርጋል። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)