Amharic የማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ ጊዚያዊ ሁኔታ DW Amharic Aug 17, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከአምስት ወራት በፊት በማዕከላይ አፍሪቃ ሬፓብሊክ የተካሄደውን የመፈንቅለ መንግሥት የመሩት እና ራሳቸውን የሀገሪቱ የሽግግር መንግሥት ፕሬዚደንት ብለው የሠየሙት ሚሼል ጆቶጂያ እአአ በነገው ዕለት ነሀሴ 18፣ 2013 ዓም ቃለ መሀላ ይፈፅማሉ።