ሰበር ዜና፤ ሶስት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አባላት ማዕከላዊ (3ኛ ፖሊስ ጣቢያ) ታስሩ – ፍኖተ ነጻነት

አንድነት ፓርቲ ነገ በመብራት ሃይል ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ ባልቀ ከመንግስት የአዳራሽ ፍቃድ ዛሬ ከቀኑ 6 ሰዓት ቢሰጥም ገና የመከና ላይ ቅስቀሳ በጀመሩ በፖሊሶች ክልከላ ማድረግ ጀምረዋል፡፡ በአዲሱ ገበያ አካባቢ ሲቀሰቅስ የነበረው መኪና ላይ የነበሩት ሶስት የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አባላት ማዕከላዊ (3ኛ ፖሊስ ጣቢያ) ታስረዋል፡፡ የታሰሩት አባላት ሰፊው መኮንን፣ አቶ ኃይሉ ግዛው እና ወርቁ ፡፡ አንድነት ቅስቀሳውን ነገም ስብሰባው እስከሚጀመርበት ሰዓት ድረስ አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ #Millionsofvoicesforfreedom #Ethiopia #UDJ #ADDISABABA934939_487240494685925_524628143_n