ኮት ዲቯር እና የሎውሮ ባግቦ ተጛዳኞች መፈታት DW Amharic August 7, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኮት ዲ ቯር የፍትሕ ሚንስቴር በእስር ከሚገኙት የቀድሞው የሀገሪቱ ርዕሰ ብሔር ሎውሮ ባግቦ ደጋፊዎች መካከል የቅርብ ረዳቶቻቸው ናቸው የሚባሉትን 14 ሰሞኑን በጊዜያዊ ሁኔታ ፈታ። ግለሰቦቹ የተፈቱበት ርምጃ በሀገሪቱ ለተጀመረው የዕርቀ ሰላም ሂደት ዓቢይ አስተዋፅዖ እንደሚኖረው ቢገምቱም፣ የባግቦ ደጋፊዎች በቂ እንዳልሆነ አስታውቀዋል።