አሁንም! የኢሕአዴግ ጠላት ኢሕአዴግ ነው!

ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር እንድትሆን የማይፈልጉ ኃይሎች አሉን? አዎን አሉ፡፡ በምኞትም ባላቸው አቅም ሁሉ በመንቀሳቀስም ኢትዮጵያ እንዳታድግ፣ እንድትወድቅ፣ እንድትበታተን የሚፈልጉ ጠላቶች አሉ፡፡