ጤናና አካባቢያችን በ2002ዓ,ም DW Amharic September 7, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በ2002ዓ,ም የተለያዩ ተስፋ ሰጪ ተግባራት በጤና አገልግሎትና በአካባቢ ተፈጥሮ ጥበቃ ረገድ መከናወናቸዉን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸዉ ወገኖች ይገልጻሉ።