ሁለት ሊነበቡ የሚገባቸው ቃለ ምልልሶች Deje Selam July 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአዲስ አበባ ከሚታተሙት መጽሔቶች መካከል ሁለቱ ማለትም “ዕንቁ” እና “አርሒቡ” ደጋግመን ስንዘግባቸው በቆየናቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ የሆኑትን መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያምን እና ዘማሪ እስጢፋኖስን ቃለ መጠይቅ አድርገውላቸዋል። መምህር ሙሉጌታ ከዕንቁ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለማንበብ (PDF) ይህንን ይጫኑ፤ ዘማሪ እስጢፋኖስ ከአርሒቡ ጋር ያደረገውን ለማንበብ (PDF) ይህንን ይጫኑ፤