የቱኒዝያ ጊዚያዊ ሁኔታ DW Amharic August 5, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በቱኒዝያ በእሥላማዊው መንግሥት እና በተቃዋሚዎች መካከል ውዝግቡ እየተባባሰ ሄዶዋል። የተቃውሞ ወገን ፖለቲከኛ መሀመድ ብራሂሚ እና በሣምንቱ መጨረሻም ሌላ የተቃዋሚ ቡድን ፖለቲከኛ ከተገደሉ ወዲህ ገዢው የኤናሀዳ ፓርቲ ከሀገሩ እና ከዓለም ዙሪያ ግፊት ተጠናክሮበታል። የተቃዋሚ ወገኖች አክራሪዎቹ ሙሥሊሞች እያጠናከሩት በመጣው የኃይል ተግባር