ሰበር ዜና፤ – በምእራብ አሩሲ ዞን በኮፈሌና ዋቢ የፌድራል ፖሊሶች በንፁሀን ሙሰሊም ኢትዮጵያውያን ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ :: – ኢሳት

በምእራብ አሩሲ ዞን በኮፈሌና ዋቢ የፌድራል ፕሊሶች በንፁሀን ሙሰሊም ኢትዮጵያውያን ላይ በወሰዱት እርምጃ ከ20 በላይ ሰዎች ተገደሉ ::

አካባቢው አሁንም የጦር ቀጠና መሰልዋል ፤ ፍተሻው ተጠናክሯል :: ወደ አካባቢው የሚደረግ ጉዞ ተቋርጧል::
በኮፈሌና ዋቢ ብቻ ከ400 በላይ ሙሰሊሞች ታሰረዋል :: በመላው አገሪቱ የታሰሩ ሙሰሊሞች በሺዋች ይቆጠራሉ መንግሰት ባለፈው ሐሙሰ ያወጣው መግለጫ ተከትሎ የተወሰደ እርምጃ ነው ::