ሰበር ዜና፤ ከአርባ ምንጭ – የአንድነት ቅስቀሳ መኪና 4ቱም ጎማዎቿ ተንፍሰው ተገኙ – ፍኖተ ነጻነት

ለአርባምንጭ ሰላማዊ ሰልፍ በቅስቀሳ ላይ መሰማራቷ ያልተወደደላት መኪና እንቅስቃሴዋን ለመግታት ከ6 የቱሪስት መኪናዎች ተለይታ 4ቱም ጎማዎቿ ተንፍሰው ተገኙ ለሴቻ ወረዳ ፖሊሶች ሪፖርት ቢደርሳቸውም የበላይ አካል ካላዘዘን መጥተን ልንመለከት አንችልም የሚል ምላሽ በመስጠት የአለቆቻቸውን ትዕዛዝ እየተጠባበቁ ነው፡፡ (3 photos)1004670_203804579783901_1297679946_n1098251_203804573117235_1084553856_n1098178_203804569783902_495117817_n