የኮንሶ ባህላዊ ይዞታ በአለም የቅርሥ ማህደር DW Amharic June 30, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የተባበሩት መንግስታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት UNESCO በአለም ዙርያ በ25 የተለያዩ አገራት የምገኙ ተፈጥሮዋዊ እና ባህላዊ ይዞታዎችን በአለም ቅርሥነት መዘገበ።