መቀሌ እየተንቀሳቀስች ነው
ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም
የሰላማዊ ሰልፍ «የአሸባሪዎች ተላላኪ ናችሁ። የመቀሌ ህዝብ እንደዚህ አይነት እንቅስቃሴ አይፈልግም» በማለት አንድነት ፓርቲን የሚመለከት በራሪ ወረቀት የመበተንም ሆነ የቅስቀሳ ስራ የሚያከናውን ሰው ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስዱ እየዛቱ ነዉ። ሆኖም በመቀሌ የሚገኙት የአንድነት አመራሮች ለሰላማዊ ሰልፉ ቅስቀሳ ለመጀመር ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ለአከባቢው ባለስልጣናት አሳውቀዋል፡፡