ለሶማሊያ መሳሪያ ማዕቀብ መላላቱ DW Amharic July 26, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የተባበሩ መንግስታት ድርጅት የጸጥታዉ ምክር ቤት ከሃያ ዓመታት በላይ ያስቆጠረዉን ሶማሊያ ላይ የተጣለዉ የመሳሪያ ማዕቀብ እንዲላላ ወስኗል። የጸጥታዉ ምክር ቤት የመቅዲሹ መንግስት ራሱን ከጽንፈኛዉ አሸባብ ለመከላከል እንዲችል አቅሙ እንዲጠናከር በሚል ዉሳኔዉን ማሳለፉን አመልክቷል።