Amharic የራእይ ፓርቲ የመግባባትና ዕርቅ መርኀግብር DW Amharic Jul 25, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያ ራእይ ፓርቲ ፤ በሀገሪቱ ሊያካሂድ ያሰበውን ፤ ያስፈልጋል ብሎ ያመነበትን የብሔራዊ መግባባትና ዕርቅ ያለውን መርኀ ግብር በዛሬው ዕለት ይፋ ማድረጉን የአዲስ አበባው ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።