Amharic ማሊና የምርጫ ዝግጅቷ፣ DW Amharic Jul 24, 2013 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship በማሊ አዲስ ፕሬዚዳንት እስኪመረጥ እስከፊታችን እሁድ ጥቂት ቀናት ናቸው የቀሩት። አሁን ጥያቄው ፣ ምርጫው በሀገሪቱ በመላ በሰሜናውያኑ ከተሞችም ይካሄድ ይሆን ወይ ? የሚለው ነው። ምርጫው ከመጀመሩ ጥቂት ቀናት እንደቀሩት የኅይል እርምጃ መከሠቱ ግን ፣ ብሩኅ ተስፋ አላሳደረም ።