በናይጀሪያ ጥቃት ያስፋፋው የቦኮ ሀራም ቡድን DW Amharic June 25, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ባለፈው ሳምንት በናይጀሪያ መዲና አቡዣ በአንድ የፖሊስ ጽህፈት ቤት ላይ በተጣለው የቦምብ ጥቃት ከሰላሳ የሚበልጥ ሰው ሲገደል ብዙዎችም ቆስለዋል፤ በንብረትም ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሶዋል።