የኢትዮጵያ ፖለቲካ እና ተቃዉሞ ሰልፍ

ኢትዮጵያ ዉስጥ በ1997 የተደረገዉ ምርጫ ዉጤት ደም ባፋሰሰ ግጭት ካሳረገ ወዲሕ መንግሥትን በአደባባይ ሠልፍ መቃወም ለኢትዮጵያዉያን ዝግ ሆኖ ነበር።