አድባር የክርክር ክበብ የመጀመሪያውን መድረክ አዘጋጀ

ባህላችን በፖለቲካችን ያለው ገጽታ አዎንታዊ ወይንስ አሉታዊ?

Ethiopia Zare (አርብ ሰኔ 17 ቀን 2011 ዓ.ም. June 24,2011) በካናዳዋ የንግድ ከተማ ቶሮንቶ የተቋቋመው አድባር የክርክር ማህበር ለመጀመሪያ ጊዜ በሚያዘጋጀው መድረክ ጋዜጠኛና የህግ ባለሙያ የሆነው ዳንኤል  ጥላሁንና የሲቪል ኢንጂኒዬር ኪሩቤል ፍሬው በሚያካሂዱት ክርክር እንደሚጀመር ተገለጸ።